ሰሚት ፡ 72 | አፓርትመንት ሽያጭ —— 115 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው ሰሚት 72 አካባቢ በሚገኝ G+4 ሆኖ በተገነባ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen , Store Basement
ስፋት: 115 ካሬ ሜትር
2ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው ፦ የተገነባው በማህበር ሲሆን በወለል 2 ቤት፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ቤዝመንት ስቶር (Store Basement)፣ ጥበቃ እና የውሃ ታንከሮች አሉት።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- • Cash / Bank
ዋጋ = 17.5 ሚሊየን ብር።
ኮሚሽን: 2%
ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
To buy or sell
Telegram Link :-
.DM
+
Code1874