tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. 3 Bedrooms ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 1 ቀን በፊት
21 እይታዎች

3bdrm Apartment in ሳርቤት መቻሬ ሜዳ ፊት ለፊት, Bole for sale

+1
1
አፓርታማ
3 መኝታ ክፍሎች
4 መታጠቢያ ቤቶች
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
አፓርታማ
የንብረት አይነት
ሳርቤት መቻሬ ሜዳ ፊት ለፊት ​ቅንጡ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት 34 ሚሊዮን
የንብረት አድራሻ
ሳርቤት መቻሬ ሜዳ ፊት ለፊት ​ቅንጡ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት 34 ሚሊዮን
የእመቤት ስም
223sqm
የንብረት መጠን
3
መኝታ ክፍሎች
አዲስ የተገነባ
ሁኔታ
ከፊል ተሸጋገረ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
3
መፀዳጃዎች
4
መታጠቢያ ክፍሎች
አይ
ራሱን የያዘ
Yes
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
2
መኪናዎች ብዛት
2
ወኪል ክፍያ
24-ሰዓት ኤሌክትሪክ
ኤር ኮንዲሽነር
መደረቢያ
ቻንዴሊየር
የመብል ክፍል
ዲሽ ዋሽር
ከመታጠቢያ ክፍል ጋር
ሙቀት ውሃ
የክሽነ ካቢኔቶች
የክሽነ መሸጎጫ
ማይክሮዌቭ
ፖፕ ሰሌዳ
ቅድመ ክፍያ ሜትር
የቁርስ ቤት
ክፍሎች
ቲል ያለው ወለል
አስቸኳይ የቤት ሽያጭ - ሳርቤት (መቻሬ) ​ 39,999,000 ብር የኘበረውን በከፍተኛ ቅናሽ ​በ 33,999,000 ብር ለሽያጭ ወጥቷል። ​ ስፍራ፦ ሳርቤት መቻሬ ሜዳ ፊት ለፊት ​ይህ ቤት በአዲስ አበባ እጅግ ተመራጭ በሆነው የሳርቤት አካባቢ፣ በG+15 ዘመናዊ ህንፃ ላይ የሚገኝ ድንቅ መኖሪያ ነው። ​ የቤቱ ዝርዝር መረጃ፦ ​ስፋት፦ 223.28 sqm ​ክፍሎች፦ 3 መኝታ ቤት | 4 መታጠቢያ ቤት | ሰፊ ሳሎን ​ተጨማሪ፦ የሰራተኛ ክፍል (Maids Room) ​ወለል፦ 12ኛ ፎቅ (አስደናቂ የከተማ እይታ ያለው) ​ የህንፃው አገልግሎቶች፦ ​ ሁለት ዘመናዊ ሊፍቶች ​ ለእንግዳ መቀበያ የሚሆን ሰፊ ሎቢ ​ አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ ​ የተሟላ ጂም (Gym) ​ የከርሰ ምድር ውሃ እና የደህንነት ካሜራዎች ​ የአደጋ ጊዜ መውረጃ እና የ24 ሰአት ጥበቃ ​ ህጋዊ ሰነድ እና አከፋፈል፦ ​ሰነድ፦ ዲጂታል ካርታ ያለው። ​አከፋፈል፦ በካሽ (Cash) ወይም 50% ቅድመ ክፍያ በመክፈል ቀሪውን 50% በባንክ ብድር ማመቻቸት ይቻላል። ​ማሳሰቢያ፦ ቤቱ በፈረንጆች አዲስ አመት ሙሉ ለሙሉ ተመርቆ ለነዋሪዎች ይረከባል። ​ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉ፦ ​#Hashtags: #RealEstateEthiopia #HouseForSaleAddis #Sarbet #LuxuryLiving #EthiopiaRealEstate #AddisAbabaHomes #InvestmentEthiopia #ModernApartment
3bdrm Apartment in ሳርቤት መቻሬ ሜዳ ፊት ለፊት, Bole for sale3bdrm Apartment in ሳርቤት መቻሬ ሜዳ ፊት ለፊት, Bole for sale3bdrm Apartment in ሳርቤት መቻሬ ሜዳ ፊት ለፊት, Bole for sale3bdrm Apartment in ሳርቤት መቻሬ ሜዳ ፊት ለፊት, Bole for sale3bdrm Apartment in ሳርቤት መቻሬ ሜዳ ፊት ለፊት, Bole for sale3bdrm Apartment in ሳርቤት መቻሬ ሜዳ ፊት ለፊት, Bole for sale
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif