tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. 3 Bedrooms ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 1 ቀን በፊት
15 እይታዎች

3bdrm Apartment in ሳርቤት ለ20 ቀን ብቻ የሚቆይ, Bole for sale

አፓርታማ
3 መኝታ ክፍሎች
2 መታጠቢያ ቤቶች
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
አፓርታማ
የንብረት አይነት
ሳርቤት ለ20 ቀን ብቻ የሚቆይ አፓርትመንት APARTMENT FOR SALE
የንብረት አድራሻ
ሳርቤት ለ20 ቀን ብቻ የሚቆይ አፓርትመንት APARTMENT FOR SALE
የእመቤት ስም
205sqm
የንብረት መጠን
3
መኝታ ክፍሎች
በተመጣጣኝ ሁኔታ የተጠቀመ
ሁኔታ
ያልተሞላ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
2
መፀዳጃዎች
2
መታጠቢያ ክፍሎች
Yes
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
1
መኪናዎች ብዛት
አይ
ራሱን የያዘ
2
ወኪል ክፍያ
24-ሰዓት ኤሌክትሪክ
ኤር ኮንዲሽነር
መደረቢያ
ሙቀት ውሃ
የመብል ክፍል
Backup Generator / Solar Power
BBQ Area
Borehole
CCTV
Children's Play Area
ዲሽ ዋሽር
ለ20 ቀን ብቻ የሚቆይ አፓርትመንት! - APARTMENT FOR SALE | - ሳርቤት : አፍሪካ ህብረት – 32,000,000 ብር - 4 Beds | 3 Baths + Maid’s Room + Open & Closed Kitchen + Laundry + Store (6 Total Rooms) | 6th Floor | 205 sqm (163 sqm Net) - #አፓርቱመንቱ የሚገኘው ሳርቤት አፍሪካ ህብረት (AU) አካባቢ በሚገኝ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 6ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ፣ 2 የጋራ የመኪና ማቆሚያዎች እና የጋራ ቴራስ ያሟላ ሲሆን ከፍታው G+6+T ነው። አፓርትመንቱ 4 መኝታ ክፍሎች፣ የሰራተኛ ክፍል፣ ክፍት እና ዝግ ማብሰያ ቤቶች (Open & Closed Kitchen)፣ ላውንደሪ እና በጠቅላላ 6 ክፍሎችን ያካተተ ሰፊ ቤት ነው። በአሁኑ ሰዓት በወር $2,000 USD (~308,000 ብር) ሊከራይ የሚችል ከፍተኛ የገቢ አቅም ያለው ንብረት ነው። #Financial_Information • Asking Price: 32,000,000 ብር • Total Area: 205 sqm ሳርቤት አፍሪካ ህብረት አካባቢ የሚገኙ ሰፊ የ 4 መኝታ አፓርትመንቶች ለዲፕሎማቶችና ለውጪ ዜጎች በዶላር ለማከራየት እጅግ ተራራቢና ከፍተኛ የገበያ ዋጋ ያላቸው ናቸው። #ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ ያለው #አከፋፈል •ካሽ
3bdrm Apartment in ሳርቤት ለ20 ቀን ብቻ የሚቆይ, Bole for sale3bdrm Apartment in ሳርቤት ለ20 ቀን ብቻ የሚቆይ, Bole for sale3bdrm Apartment in ሳርቤት ለ20 ቀን ብቻ የሚቆይ, Bole for sale3bdrm Apartment in ሳርቤት ለ20 ቀን ብቻ የሚቆይ, Bole for sale3bdrm Apartment in ሳርቤት ለ20 ቀን ብቻ የሚቆይ, Bole for sale3bdrm Apartment in ሳርቤት ለ20 ቀን ብቻ የሚቆይ, Bole for sale3bdrm Apartment in ሳርቤት ለ20 ቀን ብቻ የሚቆይ, Bole for sale3bdrm Apartment in ሳርቤት ለ20 ቀን ብቻ የሚቆይ, Bole for sale
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif