tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. 3 Bedrooms ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 17/10
14 እይታዎች

3bdrm Apartment in Megenagna _Signal,, Bole for sale

+1
አፓርታማ
3 መኝታ ክፍሎች
3 መታጠቢያ ቤቶች
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
አፓርታማ
የንብረት አይነት
Megenagna _Signal, Luxury Apartment For Sale
የንብረት አድራሻ
Megenagna _Signal, Luxury Apartment For Sale.......230sqm
የእመቤት ስም
230sqm
የንብረት መጠን
3
መኝታ ክፍሎች
አዲስ የተገነባ
ሁኔታ
ያልተሞላ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
3
መፀዳጃዎች
3
መታጠቢያ ክፍሎች
Yes
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
1
መኪናዎች ብዛት
24-ሰዓት ኤሌክትሪክ
ኤር ኮንዲሽነር
መደረቢያ
ሙቀት ውሃ
የመብል ክፍል
መገናኛ ፡ ሲግናል | አፓርትመንት ሽያጭ —— 230 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ከመገናኛ ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ ላይ G+14 ሆኖ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 7ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Open Kitchen , Store ስፋት: 230 ካሬ ሜትር ( 175sqm - net ) 7ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው ፦ በውስጡ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል 2 ሊፍቶች፣ 2 ጀነሬተሮች፣ የእንግዳ መቀበያ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ እና በወለል 5 ቤቶችን ይዟል። አሁን ላይ ህንፃው ሙሉ ለሙሉ አልቆ ሰዎች እየኖሩበት ይገኛል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- • Cash / Bank (አጭር የመክፈያ ጊዜ ያለው የባንክ በገዢ በኩል እንቀበላለን) ዋጋ = 22.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 150,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ 8.00% 97,826 ብር/ካሬ | Payback፦ 12.5 yrs ማጠቃለያ፦ ለኢንቨስትመንትም ሆነ ለመኖሪያ የሚሆን፣ ከፍተኛ የኪራይ ገቢ ሊያስገኝ የሚችልና ዝግጁ የሆነ ንብረት። ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት + Code1875
3bdrm Apartment in Megenagna _Signal,, Bole for sale3bdrm Apartment in Megenagna _Signal,, Bole for sale3bdrm Apartment in Megenagna _Signal,, Bole for sale3bdrm Apartment in Megenagna _Signal,, Bole for sale3bdrm Apartment in Megenagna _Signal,, Bole for sale3bdrm Apartment in Megenagna _Signal,, Bole for sale3bdrm Apartment in Megenagna _Signal,, Bole for sale
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif