tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. 3 Bedrooms ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ቀናት በፊት
9 እይታዎች

3bdrm Apartment in Megenagna_Century, Bole for sale

+1
አፓርታማ
3 መኝታ ክፍሎች
3 መታጠቢያ ቤቶች
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
አፓርታማ
የንብረት አይነት
Megenagna_Century Mall , 3bdrm Apartment For Sale
የንብረት አድራሻ
Megenagna_Century Mall , 3bdrm Apartment For Sale.....187sqm
የእመቤት ስም
184sqm
የንብረት መጠን
3
መኝታ ክፍሎች
አዲስ የተገነባ
ሁኔታ
ያልተሞላ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
3
መፀዳጃዎች
3
መታጠቢያ ክፍሎች
Yes
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
1
መኪናዎች ብዛት
24-ሰዓት ኤሌክትሪክ
ኤር ኮንዲሽነር
መደረቢያ
ሙቀት ውሃ
የመብል ክፍል
መገናኛ ፡ Century | አፓርትመንት ሽያጭ —— 184 ካ.ሜ ( net area) Location: የሚገኘው መገናኛ ሴንቹሪ በሚገኝ G+13 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ ህንፃ ላይ ባለ 5ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Salon , Kitchen , Store , Laundry ስፋት: 184 ካሬ ሜትር ( net ) 62sqm-Common Area 5ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው ፦ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ የእንግዳ መቀበያ (Reception)፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ፣ የቴራስ አገልግሎት፣ የእሳት ማጥፊያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና የመኪና ማቆሚያ ያሟላ ነው። ህንፃው ሙሉ በሙሉ አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን ቤቱ ሙሉ በሙሉ ያለቀ፣ ባዶ (Empty) እና ለኑሮ ዝግጁ ነው። አፓርትመንቱ መሃል መገናኛ ላይ የሚገኝ በመሆኑ ለኑሮም ሆነ ለተለያዩ አገልግሎቶች እጅግ ተመራጭ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- • Cash ዋጋ = 23 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell + Code1876
3bdrm Apartment in Megenagna_Century, Bole for sale3bdrm Apartment in Megenagna_Century, Bole for sale3bdrm Apartment in Megenagna_Century, Bole for sale3bdrm Apartment in Megenagna_Century, Bole for sale
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif