ቦሌ : ኦሎምፒያ | አፓርትመንት ሽያጭ —— 162 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው ቦሌ ኦሎምፒያ አምራን ሆቴል አካባቢ B+G+7+T ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶችን በያዘ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 1ኛ ወለል ላይ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Store
ስፋት: 162 ካሬ ሜትር (124sqm- net )
1ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው ፦ አፓርታማው እስከ እቃው ተከራይቶ የሚገኝ (Rented Furnished) ሲሆን፣ ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ጂም (Gym)፣ የመኪና ማቆሚያ (Parking)፣ ሳና እና ስቲም (Sauna & Steam)፣ የጋራ የልብስ ማጠቢያ (Common Laundry)፣ እና ቴራስ (Terrace) የመሳሰሉ ዘመናዊ አገልግሎቶችን ይዞአል።
ማስታወሻ : ከአንድ ቀን በፊት ቀጠሮ መያዝ አለበት ተከራይ ስላለበት።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- • Cash
ዋጋ = 26.5 ሚሊየን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 150,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ 6.8%
163,580 ብር/ካሬ |
ማጠቃለያ፦ በመሃል ቦሌ ኦሎምፒያ ለመኖሪያ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ አፓርትመንት ነው።
ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
+
Code1908