tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. 3 Bedrooms ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 24/04
8 እይታዎች

3bdrm Apartment in Bole for sale

+1
አፓርታማ
3 መኝታ ክፍሎች
3 መታጠቢያ ቤቶች
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
አፓርታማ
የንብረት አይነት
Bole :- Atlas
የንብረት አድራሻ
209sqm
የንብረት መጠን
3
መኝታ ክፍሎች
በተመጣጣኝ ሁኔታ የተጠቀመ
ሁኔታ
ያልተሞላ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
3
መፀዳጃዎች
3
መታጠቢያ ክፍሎች
Yes
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
1
መኪናዎች ብዛት
አስቸኳይ ሽያጭ! - Bole ° Atlas : Beds / 3 Baths + 2 መአድ ቤት + MaidsR + Laundry / 4F / 146 sqm - #ቤቱ የሚገኘው ዋሽንግተን ሆቴል አካባቢ በሚገኝ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ባሉት G+10 ህንፃ ላይ ነው።ህንፃው ላይ ሰዎች ገብተው መኖር ከጀመሩበት አመት ያለፈው ሲሆን በውስጡ ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል 2 ሊፍት ፣ ቤቶች ቁጥር መኪና ማቆሚያ ፣ ጄኔሬተር ፣ ጥበቃ ፣ የውሃ ታንከር የመሳሰሉ ነገሮች ይዟል። ለኢንቨስትመንት ጥሩ ሚባል ሰፈር ላይ ነው ያለው። አሁን 120,000 ብር ተከራይቶ ነው ያለው። የጉብኝት ቀን ሰኞ ከ5:00 እስከ 6:00 ብቻ ነው። #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል ካሽ ወይም 50% ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን በባንክ ማያያዝ ይችላሉ።
3bdrm Apartment in Bole for sale3bdrm Apartment in Bole for sale3bdrm Apartment in Bole for sale3bdrm Apartment in Bole for sale3bdrm Apartment in Bole for sale3bdrm Apartment in Bole for sale3bdrm Apartment in Bole for sale
ETB 25,499,000
ይለዋወጣል
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif