tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. 3 Bedrooms ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 21/10
11 እይታዎች

3bdrm Apartment in Bole Brass, Luxury for sale

+1
አፓርታማ
3 መኝታ ክፍሎች
2 መታጠቢያ ቤቶች
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
አፓርታማ
የንብረት አይነት
Bole Brass, Luxury Apartment For Sale.......208sqm
የንብረት አድራሻ
Bole Brass, Luxury Apartment For Sale.......208sqm
የእመቤት ስም
208sqm
የንብረት መጠን
3
መኝታ ክፍሎች
አዲስ የተገነባ
ሁኔታ
ያልተሞላ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
2
መፀዳጃዎች
2
መታጠቢያ ክፍሎች
Yes
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
1
መኪናዎች ብዛት
24-ሰዓት ኤሌክትሪክ
ኤር ኮንዲሽነር
መደረቢያ
ሙቀት ውሃ
የመብል ክፍል
ቦሌ ፡ ብራስ | አፓርትመንት ሽያጭ —— 208 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ቦሌ ብራስ ዋና መንገድ ዳር (ቦሌ ሆምስ አካባቢ) በሚገኝ G+12 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ ህንፃ ላይ ባለ 10ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ 3 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Salon , Kitchen , Laundry Room ስፋት: 208 ካሬ ሜትር ( 152sqm - net ) 10ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው ፦ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ የእንግዳ መቀበያ (Reception)፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር እና የአደጋ ጊዜ መውረጃ ያሟላ ነው። ህንፃው ሙሉ በሙሉ አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን ቤቱ ባዶ (Empty) እና ለኑሮ ወይም ለኪራይ ዝግጁ ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- • Cash ዋጋ = 35 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 300,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ 10.29% 168,269 ብር/ካሬ | Payback፦ 9.7 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ብራስ ዋና መንገድ ላይ የሚገኝ፣ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያለው፣ 10ኛ ፎቅ ላይ ያለ ዝግጁ ንብረት። ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት + Code1887
3bdrm Apartment in Bole Brass, Luxury for sale3bdrm Apartment in Bole Brass, Luxury for sale3bdrm Apartment in Bole Brass, Luxury for sale3bdrm Apartment in Bole Brass, Luxury for sale
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif