Compound Apartment For Sale
ሰሚት 72 | አፓርትመንት ሽያጭ —— 130 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው ሰሚት 72 አካባቢ በሚገኝ የመኖሪያ ግቢ ውስጥ ያለ ሲሆን አዲስ እና በዘመናዊ መልኩ በጥሩ ሁኔታ ፊኒሺንጉ የተሰራ ማንም ያልኖረበት አዲስ ቤት ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ, terrace
ስፋት: 130 ካሬ ሜትር (115sqm- net )
11ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው ፦ 15 ወለሎች ያሉት ሲሆን በወለል 6 አፓርትመንቶች ሲኖሩበት ሁሉም የህንፃው አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ መሥራት ጀምረዋል። ህንፃው በውስጡ ሊፍት፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ ሰገነት/ቴራስ፣ የእሳት ማጥፊያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና የመኪና ማቆሚያ ያሟላ ነው።
ማስታወሻ: ቤቱን የምትረከቡት ሙሉለሙሉ አልቆ ነው ነገር ግን ያለቀም ተመሳሳይ ቤት አንድ ስላለ እራሱን መውሰድም ትችላላቹ።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- • Cash / Bank
ዋጋ = 15.5 ሚሊየን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ 6.19%
ማጠቃለያ፦ ሰሚት 72 አካባቢ የሚገኝ ቆንጆ አፓርትመንት ነው
ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን
ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
+
Code1905