ሰሚት 72 | አፓርትመንት ሽያጭ —— 130 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው ሰሚት 72 ጌታስ ሪል ስቴት አካባቢ ሲሆን፣ አዲስ በዘመናዊ መልኩ በጥሩ ሁኔታ ፊኒሺንጉ የተሰራ ማንም ያልኖረበት አዲስ ቤት ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ, terrace
ስፋት: 130 ካሬ ሜትር (115sqm- net )
11ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው ፦ 15 ወለሎች ያሉት ሲሆን በወለል 6 አፓርትመንቶች ሲኖሩበት ሁሉም የህንፃው አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ መሥራት ጀምረዋል። ህንፃው በውስጡ ሊፍት፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ ሰገነት/ቴራስ፣ የእሳት ማጥፊያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ እና የመኪና ማቆሚያ ያሟላ ነው።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- • Cash / Bank
ዋጋ = 15.5 ሚሊየን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 80,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ ብር/ካሬ | Payback፦ 16.1 yrs
ማጠቃለያ፦ በሰሚት 72 የሚገኝ፣ ማንም ያልኖረበት አዲስ ባለ 2 መኝታ አፓርትመንት። ዲጂታል ካርታ ያለውና በባንክ ብድር መግዛት የሚቻል።
ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
+
Code1899