tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. 2 Bedrooms ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 19 ሰዓቶች በፊት
115 እይታዎች

2bdrm Apartment in Megenagna_24, Luxury, Bole for sale

አፓርታማ
2 መኝታ ክፍሎች
2 መታጠቢያ ቤቶች
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
አፓርታማ
የንብረት አይነት
Megenagna_24, Luxury Apartment For Sale ....106sqm
የንብረት አድራሻ
Megenagna_24, Luxury Apartment For Sale ......106sqm
የእመቤት ስም
106sqm
የንብረት መጠን
2
መኝታ ክፍሎች
አዲስ የተገነባ
ሁኔታ
ያልተሞላ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
2
መፀዳጃዎች
2
መታጠቢያ ክፍሎች
Yes
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
1
መኪናዎች ብዛት
24-ሰዓት ኤሌክትሪክ
ኤር ኮንዲሽነር
መደረቢያ
ሙቀት ውሃ
የመብል ክፍል
መገናኛ ፡ 24 | አፓርትመንት ሽያጭ —— 106 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ከመገናኛ ወደ 24 በሚወስደው መንገድ ላይ G+10 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ባሉት ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ 2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Laundry ስፋት: 106 ካሬ ሜትር ( 86sqm_net) 4ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው ፦ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል አገልግሎት የጀመረ ሊፍት፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር እና ጥበቃ አለው። ህንፃው አሁን ያለበት ሁኔታ ሙሉለሙሉ አልቆ ለመኖር ዝግጁ ሆኗል። ማስታወሻ : የተጠቀምነው ቪዲዮ የሚሸጠው ጋር ተመሳሳዩን እንጂ እራሱን አይደለም። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- • Cash Only ( ካሽ ብቻ ) ዋጋ = 16.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 80k/ወር | Yield፦ ብር/ካሬ | Payback፦ 16.1 yrs ማጠቃለያ፦ 146,226 ብር/ካሬ ከአካባቢው አማካይ (140k-160k) የሚጣጣም፣ 6.19% Gross Yield ያለው ተመራጭ ኢንቨስትመንት ነው። ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት + Code1789
2bdrm Apartment in Megenagna_24, Luxury, Bole for sale2bdrm Apartment in Megenagna_24, Luxury, Bole for sale2bdrm Apartment in Megenagna_24, Luxury, Bole for sale2bdrm Apartment in Megenagna_24, Luxury, Bole for sale2bdrm Apartment in Megenagna_24, Luxury, Bole for sale
ETB 16,500,000
6 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif