ቦሌ ፡ ወሎ ሰፈር | አፓርትመንት ሽያጭ —— 106 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው ቦሌ ወሎ ሰፈር አካባቢ B+G+12 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 11ኛ ወለል ላይ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Closed Kitchen
ስፋት: 106 ካሬ ሜትር
11ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው ፦ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን፣ ለነዋሪዎች ሊፍቱ በመገጠም ላይ የሚገኝ (በዚህ 15 ቀን ውስጥ ሙሉ በሙሉ የሚጠናቀቅ)፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር እና በካሜራ የታገዘ የደህንነት ስርዓት ያሟላ ነው።
ህንፃው ላይ በአሁኑ ሰዓት ሰዎች ኑሮአቸውን ጀምረዋል፤ ቤቱ ሙሉ በሙሉ ያለቀ እና ለኑሮ ወይም ለኪራይ ዝግጁ ነው።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- • Cash Payment Only.
ዋጋ = 16.8 ሚሊየን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ፦ 90,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ ብር/ካሬ | Payback፦ 15.6 yrs
ማጠቃለያ፦ በቦሌ ወሎሰፈር የሚገኝ፣ 11ኛ ፎቅ ላይ ያለና ዲጂታል ካርታ ያለው ዝግጁ ንብረት።
ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
+
Code1897