tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. 3 Bedrooms ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 14 min ago
4 እይታዎች

3bdrm Apartment in Bole Welosefer for sale

አፓርታማ
3 መኝታ ክፍሎች
3 መታጠቢያ ቤቶች
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
አፓርታማ
የንብረት አይነት
Bole Welosefer Wengelawit, Apartment For Sale
የንብረት አድራሻ
Bole Welosefer Wengelawit, Apartment For Sale.......154sqm
የእመቤት ስም
154sqm
የንብረት መጠን
3
መኝታ ክፍሎች
አዲስ የተገነባ
ሁኔታ
ያልተሞላ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
3
መፀዳጃዎች
3
መታጠቢያ ክፍሎች
Yes
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
1
መኪናዎች ብዛት
24-ሰዓት ኤሌክትሪክ
ኤር ኮንዲሽነር
መደረቢያ
ሙቀት ውሃ
የመብል ክፍል
ቦሌ ወሎሰፈር ፡ ወንጌላዊት | አፓርትመንት ሽያጭ —— 154 ካ.ሜ Location: የሚገኘው ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ህንፃ አካባቢ በሚገኝ G+10 ሆኖ በተገነባ ዘመናዊ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 2ኛ ወለል ላይ ነው። የቤቱ ዝርዝር መረጃ 3 መኝታ , 3 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen ስፋት: 154 ካሬ ሜትር 2ኛ ፎቅ ላይ ህንፃው ፦ በወለል 5 ቤቶች ያሉበት ሲሆን፣ ለነዋሪዎች ጂም (Gym)፣ የስብሰባ አዳራሽ፣ የጋራ ማብሰያ ቤት፣ የጋራ ቴራስ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ የእንግዳ መቀበያ (Reception) እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ያሟላ ነው። ቤቱ ሙሉ በሙሉ ያለቀ እና ተረክበው መኖር ከተጀመረ 2 ዓመት ገደማ የሆነው ፀዳ ያለ አፓርትመንት ነው። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- • Cash Payment Only ዋጋ = 23 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ግምታዊ ኪራይ፦ 120,000 ብር/ወር | Gross Yield፦ ብር/ካሬ | Payback፦ 16.0 yrs ማጠቃለያ፦ በቦሌ ወሎሰፈር የሚገኝ፣ ጂምና በርካታ የጋራ አገልግሎቶች ያሉት አፓርትመንት ነው። ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት + Code1896
3bdrm Apartment in Bole Welosefer for sale3bdrm Apartment in Bole Welosefer for sale3bdrm Apartment in Bole Welosefer for sale3bdrm Apartment in Bole Welosefer for sale3bdrm Apartment in Bole Welosefer for sale3bdrm Apartment in Bole Welosefer for sale
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif