tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. 2 Bedrooms ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 23 ሰዓቶች በፊት
37 እይታዎች

2bdrm Apartment in Bole for sale

+1
አፓርታማ
2 መኝታ ክፍሎች
2 መታጠቢያ ቤቶች
አፓርታማ
የንብረት አይነት
British embassy
የንብረት አድራሻ
126sqm
የንብረት መጠን
2
መኝታ ክፍሎች
በሥራ ላይ ያለ
ሁኔታ
ያልተሞላ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
2
መፀዳጃዎች
2
መታጠቢያ ክፍሎች
ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ የሚሸጥ አፓርትመንት በሪል ስቴት ኢንቨስትመንት ውስጥ ትልቁ ሚስጥር "አካባቢ" (Location) ነው። ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ፣ ለአየር መንገድ እና ለዋና ዋና የከተማችን ሆቴሎች ቅርበት ያለው በመሆኑ፣ በአካባቢው አማካይ የቀን ኪራይ እስከ 80 ዶላር ሲሆን፣ በወር ከ1,000 እስከ 1,500 ዶላር ድረስ ማግኘት የሚቻልበት ምቹ ቦታ ነው። የአፓርትመንት ዝርዝር፡ ሰሚ ፊኒሽድ ግንባታው 80% ተጠናቋል (11ኛ ፎቅ ላይ ደርሷል) B+G+12 የ1 አመት ምቹ የክፍያ ጊዜ ከአካባቢው ሁኔታ እና ከግንባታው ደረጃ ተመጣጣኝ የሆነ ዋጋ የዋጋ ዝርዝር ባለ 2 መኝታ (156 ካሬ) - ጠቅላላ ዋጋ፦ 21.5 ሚሊየን ብር - 30% ቅድመ ክፍያ፦ 6.4 ሚሊየን ብር ባለ 2 መኝታ (150 ካሬ) - ጠቅላላ ዋጋ፦ 20.7 ሚሊየን ብር - 30% ቅድመ ክፍያ፦ 6.2 ሚሊየን ብር ባለ 2 መኝታ (126 ካሬ) - ጠቅላላ ዋጋ፦ 17.3 ሚሊየን ብር - 30% ቅድመ ክፍያ፦ 5.2 ሚሊየን ብር ማሳሰቢያ፦ ይህ ዋጋ ለ 5 ደንበኞች ብቻ የተዘጋጀ ነው። ቀጠሮ ይዘው ቤቱን በአካል ይጎብኙ ` #RealEstateEthiopia #AddisAbaba #Bole #Investment #ApartmentForSale #ሪልስቴት #ቦሌ #አዲስአበባ #ኢንቨስትመንት
2bdrm Apartment in Bole for sale2bdrm Apartment in Bole for sale2bdrm Apartment in Bole for sale2bdrm Apartment in Bole for sale2bdrm Apartment in Bole for sale
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif