tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. 2 Bedrooms ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 23 ሰዓቶች በፊት
6 እይታዎች

2bdrm Apartment in Apartment For Sale |, Bole for sale

+1
አፓርታማ
2 መኝታ ክፍሎች
3 መታጠቢያ ቤቶች
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
አፓርታማ
የንብረት አይነት
APARTMENT FOR SALE | - ሲግናል
የንብረት አድራሻ
APARTMENT FOR SALE | - ሲግናል
የእመቤት ስም
180sqm
የንብረት መጠን
2
መኝታ ክፍሎች
አዲስ የተገነባ
ሁኔታ
ከፊል ተሸጋገረ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
2
መፀዳጃዎች
3
መታጠቢያ ክፍሎች
Yes
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
1
መኪናዎች ብዛት
አይ
ራሱን የያዘ
2
ወኪል ክፍያ
24-ሰዓት ኤሌክትሪክ
ኤር ኮንዲሽነር
መደረቢያ
ሙቀት ውሃ
የመብል ክፍል
Backup Generator / Solar Power
BBQ Area
Borehole
CCTV
Children's Play Area
ዲሽ ዋሽር
ሊፍት
Emergency Exits
ከመኝታ ክፍል ጋር የተያያዘ መታጠቢያ ክፍል
Firefighting Equipment
የተገጠመ ምግብ ቤት
Garden
ጂም
Intercom
ማይክሮዌቭ
ቅድመ ክፍያ ሜትር
የቁርስ ቤት
ክፍሎች
Smoke Detection
APARTMENT FOR SALE | - ሲግናል – 32,399,000 ብር - 2 Beds | 3 Baths + Maid’s Room + Laundry + Store | 4&8th Floor | 180 sqm - #አፓርቱመንቱ የሚገኘው ከ22 ወደ ሲግናል በሚወስደው ዋና መንገድ ላይ B+G+12+T ሆኖ በተገነባ የፀዳ ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 8ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ ሰፊ የጋራ ቴራስ፣ የእንግዳ መቀበያ (Reception)፣ በካሜራ የታገዘ 24/7 ጥበቃ እና የውሃ ታንከር ያሟላ ነው። ህንፃው ሙሉ በሙሉ አልቆ አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን ለኑሮም ሆነ ለኪራይ ኢንቨስትመንት እጅግ ተስማሚ ነው። #Financial_Information • Asking Price: 32,399,000 ብር • Total Area: 180 sqm • Price per sqm: ~179,994 ብር • Estimated Monthly Rent: 150,000 ብር • Special Feature: 22 to Signal Prime Location + 8th Floor + Low Density (2 Units per Floor) + Full Amenities • Investment Type: Residential •ከ22 ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ ላይ የሚገኙ አፓርትመንቶች ለከተማው መሃል ባላቸው ቅርበት ምክንያት ከፍተኛ የኪራይ ፍላጎትና ጠንካራ የዋጋ እድገት አላቸው። #ዶክመንት • ዲጂታል ካርታ አለው
2bdrm Apartment in Apartment For Sale |, Bole for sale2bdrm Apartment in Apartment For Sale |, Bole for sale2bdrm Apartment in Apartment For Sale |, Bole for sale2bdrm Apartment in Apartment For Sale |, Bole for sale
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif