tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለሽያጭ
  4. ቪላ ለሽያጭ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 3 ሰዓቶች በፊት
9 እይታዎች

18bdrm Villa in Wesen Sunshine, Bole for sale

+1
ቪላ
18 መኝታ ክፍሎች
6 መታጠቢያ ቤቶች
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
ቪላ
የንብረት አይነት
Wesen Sunshine
የንብረት አድራሻ
Wesen Sunshine
የእመቤት ስም
500sqm
የንብረት መጠን
18
መኝታ ክፍሎች
በተመጣጣኝ ሁኔታ የተጠቀመ
ሁኔታ
ያልተሞላ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
6
መፀዳጃዎች
6
መታጠቢያ ክፍሎች
Yes
የመኪና ማቆሚያ ቦታ
7
መኪናዎች ብዛት
2
ወኪል ክፍያ
24-ሰዓት ኤሌክትሪክ
ኤር ኮንዲሽነር
መደረቢያ
Borehole
CCTV
ቻንዴሊየር
Children's Play Area
የመብል ክፍል
ከመታጠቢያ ክፍል ጋር
Garden
Gated Community
ጂም
ሙቀት ውሃ
የክሽነ ካቢኔቶች
የክሽነ መሸጎጫ
ፖፕ ሰሌዳ
ክፍሎች
ቲል ያለው ወለል
የልብስ ቁምሳጥን
G+2 Villa | For Sale - ወሰን : ሰንሻይን ግቢ ውስጥ - 18+ Rooms | 500Sqm #ቤቱ በወሰን አካባቢ ባለው ሰንሻይን ሪል እስቴት በገነባ የመኖሪያ መንደር ውስጥ G+2 ሆኖ የተገነባ እና 4 መኪና የማቆም አቅም ያለው ቪላ ነው። የመኖሪያ መንደሩ አዲስ አበባ ውስጥ አሉ ከሚባሉ ግቢዎች መሃል አንዱ ሲሆን ቤቱ ካለው ግቢ በተጨማሪ ሰፊ የልጆች መጫቻ የሚሆን ፣ የተለያዩ ድግሶች ለመደገስ የሚያመች ቦታ እና ቁጥሩ የበዛ እንግዳ ቢኖርባቹ በቂ የመኪና ማቆሚያ በቀላሉ ማግኘት ምትችሉበት ነው። ያለበት አካባቢ ዘመናዊ ኑሮን ለመኖር የሚያስችላቹ የተለያዩ መሰረተ ልማቶች የተሟሉለት እና በብዙ ቤተሰብ ባላቸው ባላብቶች ተመራጭ ነው። ቤቱ ለመኖርም ሆነ ሀብት ለመፍጠር ተመራጭ ነው። #የዋናው_ቤት በድምሩ 18 ክፍሎች ሲኖሩት አይነታቸውም 1 ዋና መኝታ ቤት ፣ 2 የልጆች እና 2 የእንግዳ መኝታ ቤቶችን ፣ 2 ሰፊ ሳሎኖች ፣ 6 መታጠቢያ ቤቶች፣ 2 ወጥ ቤቶች ፣ 2 የሰራተኛ ክፍሎች እና 1 ስፓን የያዘ ነው። #የሰርቪስ_ቤት በድምሩ 3 ክፍሎች ሲኖሩት አይነታቸውም 2 የሰራተኛ ክፍሎችን እና 1 መታጠቢያ ቤትን ይዟል። #ያሉት_አገልግሎቶች ጃኩዚ፣ አረንጓዴ ቦታ/አትክልት ስፍራ፣ በረንዳ፣ ጀነሬተር፣ የሶላር ኃይል ስርዓት፣ የሲሲቲቪ የጸጥታ ካሜራ እና የእርድ ቦታን ያሟላ ዘመናዊ ግንባታ ነው። #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው
18bdrm Villa in Wesen Sunshine, Bole for sale18bdrm Villa in Wesen Sunshine, Bole for sale18bdrm Villa in Wesen Sunshine, Bole for sale18bdrm Villa in Wesen Sunshine, Bole for sale18bdrm Villa in Wesen Sunshine, Bole for sale18bdrm Villa in Wesen Sunshine, Bole for sale18bdrm Villa in Wesen Sunshine, Bole for sale
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif