tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. ቤቶችና አፓርታማዎች ለኪራይ
  4. ለኪራይ የሚሆን ቪላ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 14 ሰዓቶች በፊት
59 እይታዎች

6bdrm Villa in Villa | For, Bole for rent

ቪላ
6 መኝታ ክፍሎች
6 መታጠቢያ ቤቶች
Villa | For Rent - እንግሊዝ : ኢንባሲ - $4,999 - 19 Rooms | 600Sqm
የንብረት አድራሻ
Villa | For Rent - እንግሊዝ : ኢንባሲ - $4,999 - 19 Rooms | 600Sqm
የእመቤት ስም
600sqm
የንብረት መጠን
ቪላ
የንብረት አይነት
ተለይቷል
ንዑስ አይነት
የታደሰ
ሁኔታ
ከፊል ተሸጋገረ
የቤት እቃዎች ማደራጀት
6
መኝታ ክፍሎች
6
መታጠቢያ ክፍሎች
4
መፀዳጃዎች
10
የወኪል ክፍያ
3 ወር
አነስተኛ የኪራይ ጊዜ ወርድ
Villa | For Rent - እንግሊዝ : ኢንባሲ - $4,999 - 19 Rooms | 600Sqm - #ቤቱ የእንግሊዝ ኢንባሲ አካባቢ በሚገኝ ሰፈር ውስጥ B+G+2 ሆኖ የተገነባ ዘመናዊ ቪላ ነው። ያለበት አካባቢ በጣም የተረጋጋ ፣ የተለያዩ ከፍተኛ ባለሃብቶች በብዛት የሚኖሩበት በመሆኑ ዘመናዊ ኑሮን ለመኖር ተመራጭ ያደርገዋል። #ክፍሎች_ዝርዝር እና አይነት ➤ቤዝመንት : 2 መኝታ ቤቶች፣ ሳሎን፣ ወጥ ቤት ያለው ሲሆን ➤ግራውንድ: ትልቅ ሳሎን ፣ 2 ዝግ ወጥ ቤቶች ፣ 2 የጋራ መታጠቢያ ቤቶች፣ መጋዘን እና የልብስ ማጠቢያ አለው። ➤አንደኛ ፎቅ : 4 መኝታ ቤቶች፣ አነስ ያለ ሳሎን፣ ጂም፣ እስቲም እና ሳውና ሲኖረው ➤ሁለተኛ ፎቅ : ዋናው መኝታ ቤት ከፊት የልብስ ክፍል ፣ የጫማ መደርደሪያ ክፍል እና ከቢሮ ጋር ለብቻው ሆኖ ሙሉፍሎሩን ይይዛል። #የሚሰጣቸው_አገልግሎቶች የጥበቃ ክፍል ፣ አትክልት ቦታ ፣ 8000 ሊትር የውኃ ታንከር ፣ 3 ፊዝ የኤሌክትሪክ መስመር ፣ ደንበኛ የብሎኬት አጥር እና የሚያምር ባልኮኒዎች አሉት። #Type UnFurnished #Availability Starting August 5 #አከፉፈል ቅድሚያ የአንድ አመት ክፍያ ነው ትንሹ የምንቀበለው። #Status Active @ August 5 #AgentCommission 100% of 10
እውቂያ አሳይ
6bdrm Villa in Villa | For, Bole for rent6bdrm Villa in Villa | For, Bole for rent6bdrm Villa in Villa | For, Bole for rent6bdrm Villa in Villa | For, Bole for rent6bdrm Villa in Villa | For, Bole for rent6bdrm Villa in Villa | For, Bole for rent
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif