የመጥረጊያ እና የመወልወያ መስቀያ
የቤትዎን ወይም የቢሮዎን ዕቃዎች በዘመናዊ መንገድ ለማደራጀት የሚሆን ድንቅ መፍትሄ!
ቦታ ቆጣቢ ዕቃዎችዎን በየቦታው ከመበተን ግድግዳ ላይ በቀላሉ በመስቀል ንፅህናን እና ውበትን በአንድ ላይ ያጎናፅፋል።
ከመጥረጊያዎች እና ከመወልወያዎች ውጪ የተለያዩ የፅዳት ቁሳቁሶችን እንዲሁም ፎጣዎችን በምቾት መያዝ የሚችሉ መንጠቆዎች (Hooks) አሉት
Price: 1900birr