Sonifer SF-2226 2-in-1 Vacuum Cleaner
Sonifer SF-2226 2-in-1 Vacuum Cleaner
600W ኃይለኛ Pure Copper Motor – ጠንካራ የማጽዳት ኃይል
Strong Suction – አቧራና ቆሻሻን በቀላሉ ይስባል
2-in-1 Design – Stick + Handheld ሁለት አጠቃቀም
1.5L Dust Container – ትልቅ የአቧራ መያዣ
Washable HEPA Filter – ለንጹህና ንፁህ አየር
5 Meter Power Cord – ረጅም የማጽዳት ርቀት
Lightweight Design – ቀላል እና ለመያዝ ምቹ
ለቤት፣ ቢሮ፣ ምንጣፍና ወለል ተስማሚ
Stick እና Handheld መካከል በቀላሉ ይቀያየራል
አንድ Vacuum፣ ሁለት አጠቃቀም!
ቤትዎን በቀላሉ፣ በፍጥነትና በጥራት ያፅዱ!