tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የቤት ውስጥ የኤሌክትሪክ እቃዎች
  4. ቫክዩም ክሊነሮች
  5. Romantic የቤት ውስጥ የኤሌክትሪክ እቃዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 1 ሰዓት በፊት
24 እይታዎች

Romantic Home Vacuum Cleaner

+1
ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Other
ብራንድ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
bole
​ Romantic Home Vacuum Cleaner (JJ803B) - ለቤትዎ ንፅህና ፍፁም ምርጫ! ​ምንጣፎችን፣ ወለሎችን እና የቤቶን አስቸጋሪ ጥግ ጥጎች ያለምንም ድካም በሰከንዶች ውስጥ ለማፅዳት ጥራቱን የጠበቀውን Romantic Home ይጠቀሙ። ​ ዋና ዋና ባህሪያት፦ ➣ ​ከፍተኛ ጉልበት (2000W): በጣም ኃይለኛ የመሳብ አቅም ስላለው አቧራን፣ ትናንሽ ቆሻሻዎችን እና የቤት እንስሳት ፀጉርን ጠርጎ ያስወግዳል። ➣ ​ሰፊ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ (25L): ታንኩ በጣም ትልቅ በመሆኑ ደጋግመው ሳይደፉ ለረጅም ሰዓት ለማፅዳት ያስችላል። ➣ ​ሁለገብ አገልግሎት (Blower & Suction): አቧራን የመሳብ (Absorb) ብቻ ሳይሆን፣ ለማይደረሱ ቦታዎች አቧራን በሀይል የመንፋት (Blow) ተግባርም አለው። ➣ ​ረጅም ገመድ (8M): በ8 ሜትር ርዝመት ያለው ገመድ አማካኝነት ሶኬት ሳይቀያየሩ ሰፊ ክፍሎችን ማፅዳት ያስችላል። ➣ ​አቧራ የመሙላት ምልክት (Indicator): ማጠራቀሚያው ሲሞላ የሚጠቁም መብራት ስላለው ሞተሩ እንዳይጎዳ ይከላከላል። ➣ ​ለማንቀሳቀስ ምቹ፦ ከስር ባሉት ጎማዎች አማካኝነት በቤቱ ውስጥ እየጎተቱ ለማፅዳት በጣም ቀላል ነው። ዋጋ : 26,500 ብር ​ የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! Inbox Telegram : ለማዘዝ ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን
Romantic Home Vacuum CleanerRomantic Home Vacuum CleanerRomantic Home Vacuum Cleaner
ETB 26,500
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif