tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የቤት ውስጥ የኤሌክትሪክ እቃዎች
  4. ማራገቢያዎች
  5. መነባብር ፋኖች
  6. Mini ማራገቢያዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 1 ሰዓት በፊት
10 እይታዎች

Rechargeable Mini Fan

+1
ነፋሻዎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Other
ብራንድ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
bole
አዲስ የመጣ ባለ LED ዲጂታል ስክሪን ተንቀሳቃሽ ፋን (Rechargeable Mini Fan) ​በየትኛውም ቦታና ሁኔታ ቅዝቃዜን የሚሰጥዎት፣ ዘመናዊ እና እጅግ ምቹ የሆነ ባለ ብዙ አገልግሎት ተንቀሳቃሽ ፋን! ​ልዩ የሚያደርጉት ዋና ዋና ጥቅሞች፦ ➣ ​ባለ LED ዲጂታል ስክሪን፦ የባትሪውን መጠን (Charge) በመቶኛ ስለሚያሳይ ድንገት እንዳያልቅብዎ አስቀድመው እንዲያዘጋጁ ይረዳዎታል። ➣ ​ባለ 5 ፍጥነት አማራጮች፦ እንደ ምርጫዎ አየር እንዲሰጥዎ ከአነስተኛ እስከ ከፍተኛ 5 ፍጥነቶች ያሉት። ​3 በ 1 አገልግሎት፦ ➣ ​በእጅ የሚይዝ (Handheld): ለጉዞ እና ለውጪ ስራዎች። ➣ ​በጠረጴዛ ላይ የሚቀመጥ (Desktop): ለቢሮ ወይም ለቤት ስራ አመቺ እንዲሆን የራሱ ማስቀመጫ (Base) አለው። ➣ ​በአንገት የሚታሰር (Neck Fan): እጅዎ ስራ በሚበዛበት ጊዜ በአንገትዎ አንጠልጥለው መጠቀም እንዲችሉ የራሱ ማሰሪያ አለው። ➣ ​ጥራት ያለው ባትሪ፦ አንዴ ቻርጅ ተደርጎ ለረጅም ሰዓታት የሚያገለግል። በዩኤስቢ (USB) ስለሚሞላ በኮምፒውተር፣ በፓወር ባንክ (Power bank) ወይም በስልክ ቻርጀር መሙላት ይቻላል። ዋጋ : 2000 ብር #አዳዲስና_ዘመናዊ_ዕቃዎች ​ የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? Inbox Telegram : ለማዘዝ ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን
Rechargeable Mini Fan
ETB 2,000
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif