
- ሁሉም ማስታወቂያዎች
- ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
- የቤት ውስጥ የኤሌክትሪክ እቃዎች
Mini Electric ካውያ
Mini Electric ካውያ
በማንኛውም ቦታ ላይ ሸሚዝ፣ ሱፍ ልብስ፣ ሱሪ፣ የሴት ልብሶችን እና ሌሎች ልብሶችን ፣ በምቾት የሚተኩስ
ለአጠቃቀም ቀላል፣ ጊዜ ቆጣቢና ለአያያዝ አመቺ
እናቶች፣ አረጋዉያን፣ እንዲሁም ልጆች ለመጠቀም ቀላል እና ፈጣን መንገድ።
በመቀመጥ ፣ በመቆም በተጨማሪም በሚጓዙበት ጊዜ ልብስን ለመተኮስ በጣም ምቹ
መሞቂያው ከሴራሚክ የተሰራ ስለሆነ ልብስን የማይጎዳ፣ ልብስ የማይዝና የማያጨማድድ
የውሃ ማጠራቀሚያ የለውና ውሃዉን በመርጨት ልብሶ በሙቀት እንዳይጎዳ የሚከላከል
ልብሶን ለመንከባከብ እና ጥሩ ልብስ ለብሰዉ ለመሄድ ትክክለኛ ምርጫ
Compact Specifications:
Rated Voltage: 220V
Water Tank Capacity: 100ml
Rated Power: 30W
ዋጋ፦ 2,200 ብር
አድራሻችን
አዲስ አበባ ከመገናኛ ወደ ሾላ ገበያ በሚወስደው መንገድ ሞል
ስልክ099XXXXXXX የደህንነት ምክሮች
- እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
- ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
- እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
- ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
- እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
