MARBLE CERAMIC SOAP DISPENSER 2-IN-1
ለኩሽናዎና ለመታጠቢያ ክፍልዎ ውበትና ሥርዓት የሚጨምር ዘመናዊ ዲዛይን!
ለፈሳሽ ሳሙናና ሎሽን መያዣ
ለስፖንጅ ወይም ማጽጃ የጎን ማስቀመጫ ያለው
ውብ የMarble ዲዛይን
የወርቅ ቀለም ያለው ፓምፕና ጌጥ
ቀለሞች፦ ነጭ እና ጥቁር
ለኩሽናና ለመታጠቢያ ክፍል ተስማሚ!
Quality With Warranty | ጥራት ከዋስትና ጋር
ያሉበት ድረስ እናደርሳለን!
ውበትና ሥርዓት ለቤትዎ!