tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. የጆሮ ማዳመጫዎች
  4. ጆሮን የሚሸፍኑ ማዳመጫዎች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 1 ሰዓት በፊት
1 እይታዎች

የጀርመኑ ታዋቂ ብራንድ Haino Teko OpenFit OWS-H10

+1
S
ብራንድ
S23
ሞዴል
በጆሮ ላይ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
የጆሮ እቃ
የመልክ አይነት
ገመድ አልባ
የግንኙነት አይነት
Bluetooth
የግንኙነት በር
Black
ቀለም
የጀርመኑ ታዋቂ ብራንድ Haino Teko OpenFit OWS-H10 ክፍት የጆሮ (Open-Ear) ዲዛይን ያላቸውን ድንቅ የጆሮ ማዳመጫዎች ይዞላችሁ ቀርቧል! ​ምን ልዩ ያደርገዋል? ​ ሙሉ ምቾት፦ ጆሮ ውስጥ የማይገቡ በመሆናቸው ለረጅም ሰዓት ሲያደርጉት ምንም ዓይነት ህመም ወይም አለመመቸት አያመጡም። ​ የማይደክም ባትሪ፦ በአንድ ቻርጅ ብቻ ከቦክሱ ጋር እስከ 28.5 ሰዓታት ሙሉ የሙዚቃ ፍስሃ ይስጡዎታል። ​ ንጹህ ጥሪ (ENC)፦ ጥሪዎችን ሲያደርጉ የውጭ ረብሻዎችን በማጥፋት ድምፅዎ በግልፅ እንዲሰማ ያደርጋል። ​ የዕቃው ብዛት ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይዘዙ! ለመግዛት ወይም ዋጋ ለመጠየቅ Inbox ያድርጉልን። + ዋጋ:-4999 ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን
እውቂያ አሳይ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif