tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. የጆሮ ማዳመጫዎች
  4. ሄድሴት
  5. Samsung የጆሮ ማዳመጫዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ሰዓቶች በፊት
51 እይታዎች

Samsung Galaxy Yg07

+1
Samsung
ብራንድ
YG0u
ሞዴል
በጆሮ ውስጥ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
የጆሮ እቃ
የመልክ አይነት
ገመድ አልባ
የግንኙነት አይነት
Bluetooth
የግንኙነት በር
Black
ቀለም
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
bole
Samsung Galaxy Buds YG07 - የላቀ ቤዝ እና ዘመናዊ ዲዛይን! በአንገት ላይ የሚታሰሩ (Neckband) የጆሮ ማዳመጫዎችን ለሚመርጡ ተጠቃሚዎች YG07 Galaxy Buds ፍጹም ምርጫ ነው። ለስፖርት፣ ለጉዞ እና ለዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ምቾትን ከጥራት ጋር አጣምሮ ይዟል። ለምን YG07 Galaxy Buds ን ይመርጣሉ? ➣ ከፍተኛ የድምጽ ጥራት (Bass Wireless Headset): ጥልቅ የሆነ የቤዝ (Bass) ድምጽ እንዲያገኙ ተደርጎ የተሰራ በመሆኑ የሙዚቃ ምርጫዎትን በልዩ ሁኔታ ያጣጥማሉ። ➣ ዘመናዊ የኤልኢዲ ዲስፕሌይ (LED Display): የባትሪውን ሁኔታ በግልጽ የሚያሳይ የዲጂታል ስክሪን አለው። ➣ ረጅም የባትሪ ቆይታ: በውስጡ 500mAh ባትሪ የያዘ በመሆኑ ለረጅም ሰዓታት ያለምንም ስጋት እንዲጠቀሙ ያስችልዎታል። ➣ ተጨማሪ አማራጮች (TF Card Support): በብሉቱዝ ከመገናኘት ባለፈ የሜሞሪ ካርድ (TF Card) ማስገቢያ ስላለው ስልክዎ ሳይኖር ሙዚቃ ማዳመጥ ይችላሉ። ​ የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurity፣ የፀጉር ፣ እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! አሁኑኑ ይደውሉና የቤትዎን ውበት ያድሱ! ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን!
Samsung Galaxy Yg07
ETB 3,000
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif