tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. የጆሮ ማዳመጫዎች
  4. ጆሮን የሚሸፍኑ ማዳመጫዎች
  5. Bluetooth የጆሮ ማዳመጫዎች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 30/09
20 እይታዎች

Monster Open Ear Ac320 - ዘመናዊ እና ጥራት ያለው የጆሮ ማዳመጫ!

Monster
ብራንድ
AC320
ሞዴል
በጆሮ ላይ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
የጆሮ እቃ
የመልክ አይነት
ገመድ አልባ
የግንኙነት አይነት
Bluetooth
የግንኙነት በር
በግ
ቀለም
ንቁ የጸጥታ ማጥፊያ
የውሃ መከላከያ
​Monster Open Ear AC320 - ዘመናዊ እና ጥራት ያለው የጆሮ ማዳመጫ! ​በአሁኑ ሰዓት በዓለም ላይ ተመራጭ የሆነው የ Monster Open Ear AC320 ኦሪጅናል የጆሮ ማዳመጫ አሁን በእጃችን ይገኛል:: ​Open-Ear Design (Ear-Hook): ጆሮ ውስጥ የማይገባ በመሆኑ ለረጅም ሰዓት ቢጠቀሙትም ምንም ድካም ወይም ህመም አይሰማዎትም:: ዙሪያዎ ያለውን ድምፅ እየሰሙ በነፃነት ይጠቀሙ:: ​Superior Sound Quality: ጥራት ያለውና እውነተኛ (Surround Sound) ኦዲዮ ተሞክሮ ያገኛሉ:: ​Advanced Bluetooth 5.4: በጣም ፈጣን እና አስተማማኝ ግንኙነት (Connection) ያለው ሲሆን ባትሪ አይበላም:: ​Perfect for Active Life: ለስፖርት፣ ለእግር ጉዞ እና ለዕለታዊ እንቅስቃሴ የተመቸ - ከጆሮ የማይወድቅ (Stable Fit):: ​Water & Sweat Resistant: በላብ ወይም በዝናብ አይበላሽም:: ​Stylish Charging Case: ቆንጆ እና ለማንቀሳቀስ ቀላል የሆነ ኬዝ:: ​Experience freedom and quality at once! በቴሌግራም ለማዘዝ: ቻናላችንን ይቀላቀሉ:
እውቂያ አሳይ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif