tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. የጆሮ ማዳመጫዎች
  4. AirPods
  5. Bass የጆሮ ማዳመጫዎች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 4 ሰዓቶች በፊት
7 እይታዎች

Airpod Pro 5s

+1
Apple
ብራንድ
Airpod pro 5
ሞዴል
በጆሮ ውስጥ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
በጆሮ ውስጥ ብቻ
የመልክ አይነት
ገመድ አልባ
የግንኙነት አይነት
Bluetooth
የግንኙነት በር
Black
ቀለም
ከፍተኛ ጥራት ድምጽ
መላኪያ
በሀገር ውስጥ
1 ቀን
ነፃ
የላቀ ቴክኖሎጂ፣ ወደር የለሽ የድምፅ ጥራት — AirPods Pro 5s! ሙዚቃ ለማዳመጥ, ለሥራ,ለስፖርት ፊልም ለማየት የሚመች Features ማራኪ የድምፅ ጥራት (Special Audio)፦ጥራት ያለው እና deep (ጥልቅ )Bass በማቅረብ ሙዚቃ፣ ቪዲዮዎችንና ጥሪዎችን በከፍተኛ ጥራት እንዲያዳምጡ ያደርጋል። የላቀ የውጭ ድምፅ የመከልከል አቅም (Active Noise Cancellation - ANC)፦የውጭ ረብሻዎችን ሙሉ በሙሉ በመጋረድ ሙሉ ትኩረትዎን የሚወዱት ሙዚቃ ላይ ብቻ እንዲያደርጉ ይረዳዎታል። የትራንስፓረንሲ ሁነታ (Transparency Mode)፦ ኤርፖድን ከጆሮዎ ሳይነቅሉ የከበቡዎትን ሰዎችና ሁኔታዎች በግልጽ ለመስማት ያስችልዎታል። ጠንካራ የባትሪ ቆይታ፦ በአንድ ቻርጅ እስከ 6 ሰዓት፣ ከቻርጂንግ ኬዙ ጋር ደግሞ እስከ 30 ሰዓት በላይ ያገልግሎታል። ለጆሮ ምቹና ማራኪ ዲዛይን፦ ረጅም ሰዓት ቢሰኩት እንኳ ምንም ዓይነት የጆሮ ሕመም ወይም ድካም አይፈጥርም። የውሃና የላብ መቋቋም (IPX4/IPX5)፦ ለስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችና ለዝናባማ አየር ሁኔታ ፍጹም ተስማሚ። የማጣርያ ሽያጭ ላይ ስለሆንን ለአጭር ጊዜ በሚቆየው ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ! ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ለመግዛት098XXXXXXX
እውቂያ አሳይ
Airpod Pro 5s
ETB 840
ይለዋወጣል
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif