tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የፀጉር ውበት
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 8 ሰዓቶች በፊት
64 እይታዎች

Seven Green Nature Soap

+1
4
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
Other
ብራንድ
የፀጉር ማከማቻ እና ዘይቶች
አይነት
ሌላ
መጠን
125ml
መጠን
ሌላ
የፀጉር አይነት
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • የካ
Megenagna
Closed
• ሰኞ - እሑድ, 11:00-12:00
1. ለፀጉር እድገትና ጥንካሬ ‎የፀጉር መርገፍን መቀነስ፦ የፀጉር ሥርን በማጠንከርና የደም ዝውውርን በማፋጠን የፀጉር መነቃቀልንና መርገፍን ይከላከላል። ‎የፀጉር ቁመትና ብዛት መጨመር፦ በውስጡ የያዛቸው እንደ Usman Grass ያሉ የዕፅዋት ውጤቶች አዳዲስ ፀጉሮች እንዲበቅሉና ፀጉር እንዲፋፋ ያደርጋሉ። ‎ ‎2. ለራስ ቅል ጤንነት ‎ፎሮፎርን መከላከል፦ የራስ ቅልን በጥልቀት በማፅዳት ፎሮፎርንና የራስ ቅል ማሳከክን ለማስወገድ ይረዳል። ‎ ‎የቅባት መጠንን ማመጣጠን፦ በራስ ቅል ላይ የሚፈጠርን ከመጠን ያለፈ ቅባት (Sebum) በመቆጣጠር ፀጉር እንዳይጎዳ ያደርጋል ‎ ‎3. ለፀጉር ውበት ‎ለስላሳና አንጸባራቂ ማድረግ፦ ፀጉር ተፈጥሮአዊ ወዙን ጠብቆ እንዲቆይና እንዲያንጸባርቅ ያደርጋል። ‎ ‎ከኬሚካል ነፃ መሆኑ፦እንደ ሰልፌት (Sulfate) ካሉ ጠንካራ ኬሚካሎች ነፃ ስለሆነ ለሳሳ ወይም ለተጎዳ ፀጉር ተመራጭ ነው።
Seven Green Nature Soap
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif