tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የፀጉር ውበት
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 15 ሰዓቶች በፊት
12 እይታዎች

Nature's Bounty

ሁለቱም ጾታ
ፆታ
Nature's Bounty
ብራንድ
ሌላ
አይነት
የፈካ ውበት ከውስጥ ይጀምራል! ​Nature's Bounty Hair, Skin & Nails — ቆዳዎ እንዲያበራ፣ ፀጉርዎ እንዲረዝም እና ጥፍርዎ እንዲጠነክር የተዘጋጀ የካናዳ ምርጥ የቫይታሚን ማኘኪያ (Gummies)። ​ ዋና ዋና ጥቅሞች ​ለተስተካከለ የፀጉር እድገት፦ በባዮቲን (Biotin) የበለፀገ በመሆኑ የፀጉር መነቃቀልንና መሰባበርን ያስቆማል። ​ለሚያበራ ቆዳ፦ ቫይታሚን C የኮላጅን ምርትን በማነቃቃት የቆዳን የተፈጥሮ ወዝና ልስላሴ ይመልሳል። ​ለጠንካራ ጥፍር፦ የጥፍር ቶሎ ቶሎ መሳሳት እና መሰባበርን በመከላከል ከሥሩ ያጠነክራል። ​የእርጅና መከላከያ፦ ቫይታሚን E ቆዳን ከብክለትና ከእርጅና መስመሮች ይጠብቃል። ​ ለምን ይመርጡታል? ​ለመዋጥ አስቸጋሪ ያልሆነ፣ ለመውሰድ አመቺና ጣፋጭ የስትሮበሪ ጣዕም ያለው። ​በአንድ ቦትል ውስጥ 220 ማኘኪያዎችን (Gummies) የያዘ ረጅም ጊዜ የሚቆይ። ​"ተፈጥሯዊ ውበትዎን በውስጣዊ እንክብካቤ ያድሱ ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን ክፍለ ሀገርም እንልካለን እኛን ሳያማክሩ በተመሳሳይ ምርት እንዳይሸወዱ
እውቂያ አሳይ
ETB 7,999
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif