tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የፀጉር ውበት
  4. ሽቶ ማስኪዎች
  5. Virgin የፀጉር ውበት
አዲስ አበባ, ቦሌ, 03/04
11 እይታዎች

Kirkland Organic Virgin Coconut Oil (የኮኮናት ዘይት)

+1
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
Kirkland
ብራንድ
ሌላ
አይነት
መላኪያ
በሀገር ውስጥ
1-5 ቀን
ETB 100 - 500
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
Bole Arabsa Cherkos Square
Around Cherkos Square Block No. 660/1st Floor
Open
• ሰኞ - እሑድ, 08:00-20:30
Kirkland Organic Virgin Coconut Oil (የኮኮናት ዘይት) በጣም ብዙ ጥቅሞች ያሉት በተለይ ለቆዳ፣ ለፀጉር እና ለምግብ መጠቀም ይቻላል። ከጥቅሞቹ ፦ 1. ለቆዳ (Skin Care) እርጥበት ይሰጣል (moisturizer) ደረቅ ቆዳን ለማለስለስ ለፊት እንደ ክሬም መጠቀም ይቻላል ሜካፕ ለማስወገድ (makeup remover) ይጠቅማል እጅ፣ እግር እና ከንፈር ለማለስለስ ይጠቅማል 2. ለፀጉር (Hair Care) ደረቅ እና ተበላሸ ፀጉርን ያስተካክላል የፀጉር መርገፍና መሰባበርን እንደ hair mask መጠቀም ይቻላል (ሌሊት ተቀብተው ጠዋት መታጠብ) ፀጉር ያማረ አንፀባራቂና ለስላሳ እንዲሆን ይረዳል 3. ለምግብ (Cooking) ለመጥበስ እና ለማብሰል ይጠቅማል እንደ butter ወይም oil ተቀይሮ መጠቀም ይቻላል ጤናማ ፋት (healthy fat) ይዟል 4. ሌሎች ጥቅሞች ለአፍ ማጠቢያ ወይም መጉመጥመጫ ይጠቅማል ለእጅ እና እግር ማሸት ይጠቅማል ለህፃናት ቆዳ ማለስለሻና ማፀጃ ልዩ ባህሪዎች Organic (ኬሚካል ያልተጨመረበት) Cold Pressed (ንጹህ ዘይት) Unrefined (ተፈጥሯዊ ሽታና ጣዕም አለው) Made In: USA Volume: 2.48L Hayu Cosmetics/ሀዩ ኮስሞ Address: Bole Arabsa/ቦሌ አራብሳ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif