tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የፀጉር ውበት
  4. ሻምፖዎች
  5. Garnier የፀጉር ውበት
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ሰዓቶች በፊት
1 እይታዎች

Garnier Hair Food Shampoo

ሁለቱም ጾታ
ፆታ
ብራንድ
ሻምፖዎች
አይነት
መደበኛ መጠን
መጠን
350ml
መጠን
ጥልቅ ጸጉር, ቀለም እና ኬሚካሊ የተደረጉ, ጥሩም ፀጉር, ደረቅ ፀጉር, ቀጭን ፀጉር, ቴክስቸርድ
የፀጉር አይነት
ተበላሽ, የተጋጠመ ጸጉር
የፀጉር ችግር
መላኪያ
አዲስ አበባ • ቦሌ
1-2 ቀን
ነፃ
Garnier Fructis Hair Food ሻምፖዎች ለጸጉርዎ ተፈጥሯዊ እንክብካቤ እና ንጹህ ውበት! ​ጸጉርዎ የተጎዳ፣ የነጣ፣ የተጣመመ ወይም የሚነቃቀል ከሆነ መፍትሔውን አግኝተናል! 96% ከተፈጥሮ የተገኙ ንጥረ ነገሮች የሚዘጋጁት እና ቬጋን (Vegan Formula) የሆኑት እነዚህ ሻምፖዎች ጸጉርዎን ከነሰር እስከ ጫፍ ይንከባከባሉ። ሲሊኮን የሌላቸው (Silicone-free) በመሆናቸው ጸጉርዎን ሳያከብዱ ተፈጥሯዊ ልስላሴውን ይመልሱለታል። ​ሁለት ምርጥ አማራጮች አሉን፦ ​ Cocoa Butter Hair Food (Smoothing Shampoo) ​ለማን ይሆን? ለተጣመመ፣ ለመተናተን ለሚያስቸግር እና ለሚነካከር ጸጉር። ​ጥቅሙ: ጸጉርዎ እስከ 72 ሰዓታት ድረስ እንዳይነታተን (Anti-frizz) በማድረግ ለስላሳ እና በቀላሉ የሚስተካከል እንዲሆን ያደርጋል። በኮኮዋ በተር የበለፀገ በመሆኑ ጥልቅ እርጥበት ይሰጣል። ​ Papaya Hair Food (Repairing Shampoo) ​ለማን ይሆን? ለተጎዳ እና ለተሰባበረ ጸጉር። ​ጥቅሙ: ጸጉርዎን ከጉዳት በመጠገን ስብራትን እስከ 96% ይቀንሳል። ፓፓያ በመኖሩ ጸጉርዎን በጉልበት እና በጤናማ ብርሀን ያድሰዋል።
Garnier Hair Food ShampooGarnier Hair Food Shampoo
ETB 2,900
የተሰኘ ዋጋ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif