tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የፀጉር ውበት
  4. የፀጉር ኮንዲሽነሮች
  5. Garnier የፀጉር ውበት
አዲስ አበባ, ቦሌ, 2 ሰዓቶች በፊት
1 እይታዎች

Garnier Conditioner

ሁለቱም ጾታ
ፆታ
ብራንድ
ኮንዲሽነሮች
አይነት
መደበኛ መጠን
መጠን
200ml
መጠን
ጥልቅ ጸጉር, ቀለም እና ኬሚካሊ የተደረጉ, ጥሩም ፀጉር, ደረቅ ፀጉር, መደበኛ ፀጉር, ቴክስቸርድ
የፀጉር አይነት
ቀለም ማራዘሚያ, ተበላሽ, መዋሸት, የተጋጠመ ጸጉር, ብሩህ ማድረግ
የፀጉር ችግር
ክሬም
ቅርፅ
ኮንዲሽነር
ኮንዲሽነር ንዑስ አይነት
መላኪያ
አዲስ አበባ • ቦሌ
1-2 ቀን
ነፃ
​1. Garnier Fructis Color Resist (ቀይ እቃ) ​ለማን ይሆን? ለተቀባ (Colored Hair) ጸጉር ​ጥቀሜታው፦ ​የቀለሙን ብሩህነት እስከ 10 ሳምንታት እንዲጠብቅ ይረዳል። ​ፀጉርን ከፀሐይ ብርሃን (UV Filter) እና ከጉዳት የሚከላከል አንቲኦክሲዳንት (Antioxidant) አለው። ​ፀጉርዎ ሁልጊዜም ጤናማ፣ ለስላሳ እና ደማቅ ቀለም ያለው እንዲሆን ያደርጋል። ​2. Garnier Fructis Grow Strong (አረንጓዴ እቃ) ​ለማን ይሆን? ለተሰባበረ እና ለሚሰበር ደካማ ጸጉር ጥቀሜታው፦ ​ፖም ኤክስትራክት (Apple Extract) እና ኒያሲናማይድ (Niacinamide) የተጨመረበት። ​የጸጉር መውደቅን በመቀነስ ፀጉርን እስከ 10 እጥፍ የበለጠ ጠንካራ ያደርጋል። ​የጸጉርን ስር በማጠናከር ጤናማ እድገት እንዲኖረው ይረዳል። ​3. Garnier Fructis Oil Repair 3 Butter (ቢጫ/ብርቱካናማ እቃ) ​ለማን ይሆን? ለበለጠ የደረቀ ጸጉር (Very Dry Hair) ​ጥቀሜታው፦ ​የማዳሚያ፣ የለውዝ እና የጆጆባ ዘይቶች እንዲሁም የእፅዋት ግሊሰሪን (Plant Glycerin) የያዘ። ​እስከ 72 ሰዓታት ድረስ ፀጉርን በጥልቀትእየተንከባከበና እያጣራ አጥንቶ እርጥበትን ይይዛል። ​በጣም የደረቀ እና የተጎዳ ጸጉርን ለስላሳና አንጸባራቂ ያደርገዋል። 4. Garnier Fructis Goodbye Damage (ብርቱካናማ/ቀይ እቃ) ​ለማን ይሆን? ለተጎዳ እና የተሰባበረ ጸጉር.
Garnier ConditionerGarnier ConditionerGarnier ConditionerGarnier Conditioner
ETB 2,800
የተሰኘ ዋጋ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif