tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የፀጉር ውበት
  4. የፀጉር ስፕሬይ
  5. Spray የፀጉር ስፕሬይ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 23 ሰዓቶች በፊት
15 እይታዎች

DIPSO Lambency Hair Color Spray - ለፀጉርዎ ፈጣን እና ማራኪ ቀለም!

+1
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
DIPSO Lambency
ብራንድ
Color Spray
አይነት
​ DIPSO Lambency Hair Color Spray - ለፀጉርዎ ፈጣን እና ማራኪ ቀለም! ​የፀጉርዎን ቀለም ለአንድ ቀን ወይም ለተወሰነ ጊዜ መቀየር ይፈልጋሉ? DIPSO Lambency Color Spray ፈጣን፣ ቀሊል እና የፀጉርዎን ውበት ጎልቶ እንዲታይ የሚያደርግ ምርጥ መፍትሔ ነው! ​ የምርቱ ልዩ ባህሪያት፦ ​ለጥቀም ቀላል፦ በሰከንዶች ውስጥ የሚረጭ እና ፈጣን ውጤት የሚሰጥ ​ለፀጉር ተስማሚ፦ ፀጉርን የማያደርቅ እና የማያያዝ (Non-tacky) ​ቀላል አሰራጭ፦ በታጠበ ቁጥር በቀላሉ የሚለቅ (Easy to wash out) ​የተለያዩ ቀለሞች፦ በጥቁር (Black Noir) እና በሌሎች ማራኪ ቀለሞች ይገኛል ​መጠኑ፦ 85 ml ​ አጠቃቀም፦ ​ከመጠቀምዎ በፊት በደንብ ይወዝውዙት። ​ከተፈለገው የፀጉር ክፍል ላይ አራቅ አድርገው ይረጩት። ​ለማስለቀቅ በውኃ እና በሻምፖ መታጠብ ብቻ ይበቃል!
እውቂያ አሳይ
DIPSO Lambency Hair Color Spray - ለፀጉርዎ ፈጣን እና ማራኪ ቀለም!DIPSO Lambency Hair Color Spray - ለፀጉርዎ ፈጣን እና ማራኪ ቀለም!DIPSO Lambency Hair Color Spray - ለፀጉርዎ ፈጣን እና ማራኪ ቀለም!
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif