tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የፀጉር ውበት
  4. Olive የፀጉር ውበት
አዲስ አበባ, ቦሌ, 1 ቀን በፊት
9 እይታዎች

Difeel Olive Premium Hair Oil

+1
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
Difeel
ብራንድ
የፀጉር ማከማቻ እና ዘይቶች
አይነት
ናሙና መጠን
መጠን
210ml
መጠን
ደረቅ ፀጉር
የፀጉር አይነት
ተበላሽ, እንቅርት
የፀጉር ችግር
ፈሳሽ
ቅርፅ
የፀጉር እድገት
የማስተካከያ ተጽዕኖ
ኦርጋኒክ
ባህሪያት
የእድገት ዘይት
የፀጉር ህክምና እና ዘይት ንዑስ አይነት
​ Difeel Olive Premium Hair Oil - ለፀጉርዎ ተፈጥሯዊ ጥንካሬ እና እርጥበት! ​በአሜሪካ የተመረተውና ጥራቱ የተመሰከረለት Difeel የኦሊቭ (ወይራ) ፕሪሚየም የፀጉር ቅባት፣ ደረቅ እና የተጎዳ ፀጉርን ለመንከባከብ ተመራጭ ነው። ​ዋና ዋና ጥቅሞቹ፦ ​ጥልቅ እርጥበት (Powerful Hydration)፦ በጣም ለደረቀ ፀጉር እጅግ ከፍተኛ እርጥበት በመስጠት፣ ፀጉር ህይወት እንዲዘራ እና እንዲለሰልስ ያደርጋል። ​ከጉዳት መከላከል (Protects Against Damage)፦ ፀጉር በኬሚካል፣ በሙቀት ወይም በአየር ንብረት እንዳይጎዳ እና እንዳይበጣጠስ ጠንካራ መከላከያ ጋሻ ይሆናል። ​የፀጉር መታደስ (Hair Rejuvenator)፦ የተጎዱ የፀጉር ስሮችን እና ጫፎችን በመጠገን ፀጉርዎ ጤናማና ሙሉ ሆኖ እንዲያድግ ይረዳል። ​ውብ አንጸባራቂነት፦ ፀጉር ሳይከብደው ወይም ከመጠን በላይ ሳይቀባ ውብ እና ተፈጥሯዊ አንጸባራቂነትን ይሰጣል። ​ይዘት፦ በ 210 ml (7.1 fl oz) በትልቅ መጠን የተዘጋጀ ኦሪጅናል ምርት (Made in USA) ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን ክፍለ ሀገርም እንልካለን እኛን ሳያማክሩ በተመሳሳይ ምርት እንዳይሸወዱ Contact091XXXXXXX
እውቂያ አሳይ
ETB 4,500
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif