tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የፀጉር ውበት
  4. Minoxidil የፀጉር ውበት
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 1 ሰዓት በፊት
25 እይታዎች

Alecrim Rosemary Oil

+1
1
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
Other
ብራንድ
የፀጉር ማከማቻ እና ዘይቶች
አይነት
120ml
መጠን
ሌላ
የፀጉር አይነት
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • የካ
Megenagna
Closed
• ሰኞ - እሑድ, 11:00-12:00
የፀጉር መርገፍን ይከላከላል፦ የራስ ቅል ላይ የደም ዝውውርን በማሳደግ የፀጉር ስሮች (Follicles) እንዳይሞቱና ፀጉር እንዳይረግፍ ይረዳል። ፀጉርን ያበዛል፦ የሳሳ ፀጉር እንዲወፍርና አዲስ ፀጉር እንዲበቅል ያደርጋል። ጥናቶች እንደሚያሳዩት እንደ ሚኖክሲዲል (Minoxidil) ያሉ የኬሚካል መድኃኒቶችን ያህል ውጤታማ ሊሆን ይችላል። ፎረፎርንና ማሳከክን ያስወግዳል፦ ፀረ-ባክቴሪያ (Antimicrobial) ባህሪ ስላለው የራስ ቅል ላይ የሚፈጠርን ፎረፎርና ኢንፌክሽን ያጠፋል። ያለጊዜው የሚመጣ ሽበትን ይከላከላል፦ ፀጉር ቀለሙን ጠብቆ እንዲቆይ በማድረግ ረገድ ድጋፍ ይሰጣል።
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif