tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የፀጉር ውበት
  4. Disaar የፀጉር ውበት
አዲስ አበባ, ቦሌ, 28/05
1 እይታዎች

7 Days Hair

+1
Healthy Hair
ብራንድ
የፀጉር እንክብካቤ እና የማስተካከያ ስብስቦች
አይነት
ጥልቅ ጸጉር, ደረቅ ፀጉር
የፀጉር አይነት
የፀጉሮ#መነቃቀል_መጥፋት#አሳስቦዎታል? ##7 DAYS ANTI #HAIR LOSS OIL ፀጉር በብዙ ምክንያቶች ሊነቃቀል ሊጠፋ ይችላል እነሱም በፀጉር አስተካካዮች ፣ በቀለም ምርቶች ፣ በፔርሞች ፣ወቅታዊ የፀጉር መርገፍ ፣ ሚዛናዊ ያልሆነ ሕይወት ፣ ማጨስ ፣ በጣም ቅመም ያላቸውን ምግቦች መመገብ ፣ የሥራ ጫና ፣ የትርፍ ሰዓት ሥራ ፣ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት እና በሌሎች ምክንያቶች ሊረግፍ እና ሊጠፋ ይችላል ። ከእንግዲህ ለፀጉር መጥፋት አይጨነቁ Disaar ant hair loss oil ከእነኚህ የፀጉር መጥፋት ችግሮች ሊገላግሎት ለወንዶች እና ለሴቶች እንዲሆን ተደረጎ ቀረበልዎት። ከስሩ የፀጉር መርገፍን ይከላከላል አዲስ ጤናማ ፀጉር ማደግ ይችል ዘንድ ኤስዲኤፍ የተጠናከረ ይዘት ወደ ቆዳው ውስጥ ዘልቆ follicle ን ይጠግናል ፡፡ ለስላሳ እና ጤናማ ፀጉርን ይሰጥዎታል። ይህንን የዳይሳር ፀጉር እንክብካቤ ዘይት እንዴት ይጠቀሙታል፦ 1, በየቀኑ ከታጠብ በኋላ ትክክለኛውን መጠን በእኩልነት ይጠቀሙ እና ቆዳዎት እስኪመጠው ድረስ ሙሉ በሙሉ በደምብ ይሹት ፡፡ fire delivery ዋጋ = 2400ብር price = 2400birr + Join
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif