tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የአትክልት እቃዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 29 min ago
13 እይታዎች

30m Magic Hoze

+1
ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Magic Hoze ዘመናዊ የውሀ መርጫ ጎማ ለቤትዎ። 7 አይነት የውሀ መርጫ ያለው ሲሆን በተለያየ መልኩ ለመጠቀም ያስችላል። መኪና ለማጠብ ፣ ለአትክልት ፣ ምንጣፍና ወለል ለማጠብ ፣ ለሻውር አገልግሎት ይሆናል። ከቧንቧ ሮቶ ፣ በርሜል ፣ ታንከር እንዲሁም ሌሎች ትልልቅ የውሀ መያዣ እቃዎችን ውሀ ለመሙላት ይሆናል። ለቤት ውስጥና ለንግድ ቦታ ( መኪና ማጠቢያ ላቢያጆ ) መሆን የሚችል ተመራጭ እቃ። ጎማው flexible በመሆኑ የሚዘረጋው ዉሀ ሲገባበት ብቻ ሲሆን ውሀ ከሌለ በራሱ ተሰብስቦ መቀመጥ የሚችል በመሆኑ ቦታ አይዝም። ለሁሉም የቧንቧ አይነት ማለትም (1/2 and 3/4 inches) የሚሆን መቀያየሪያ አለው።
እውቂያ አሳይ
30m Magic Hoze30m Magic Hoze30m Magic Hoze
ETB 2,300
35 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif