tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የቤት እቃዎች
  4. መደርደሪያዎች
  5. Mdf የቤት እቃዎች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 5 ሰዓቶች በፊት
3 እይታዎች

ዘመናዊ Shelf

+1
Other
ብራንድ
መጻሕፍት መደርደሪያዎች እና መደርደሪያ መሳሪያዎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ሌላ
ቅርፅ
ተጨማሪ ከ10
የተሸጎች ብዛት
ዘመናዊ የShelf በትዕዛዝ እንሰራለን ቤትዎን፣ ቢሮዎን ወይም የንግድ ቦታዎን በውብና ዘመናዊ የShelf ዲዛይኖች ያስውቡ! በጥራት የተሰሩ መደርደሪያዎችን በፈለጉት መጠን፣ ቀለም እና ዲዛይን መሰረት በትዕዛዝ እንሰራለን። ከጥራት ያለው MDF እና እንጨት የተሰራ ዘመናዊ፣ ውብ እና ጠንካራ ዲዛይን ለመጻሕፍት፣ ለዲኮር፣ ለቤት ዕቃዎች እና ለቢሮ አጠቃቀም ተስማሚ በፈለጉት መጠን፣ ቀለም እና ቅርጽ የሚዘጋጅ ጠንካራ እና ረጅም ዕድሜ ያለው ንጹህ የአጨራረስ ስራ እና ልዩ ጥራት በተመጣጣኝ ዋጋ ለማዘዝ ወይም ለበለጠ መረጃ Inbox ይላኩልን ወይም በስልክ ያነጋግሩን። የቤትዎን ውበትና አደረጃጀት በዘመናዊ የShelf ዲዛይኖች ያሳድጉ!
ዘመናዊ Shelf
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif