tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የቤት እቃዎች
አዲስ አበባ, ቦሌ, 1 ሰዓት በፊት
2 እይታዎች

የመታጠቢያ ቤትዎን ወይም የማብሰያ ክፍልዎን በላቀ ሁኔታ ያደራጁ!

+1
Othee
ብራንድ
ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ውስጥ
አጠቃቀም ቦታ
የመታጠቢያ ቤትዎን ወይም የማብሰያ ክፍልዎን በላቀ ሁኔታ ያደራጁ! ​ባሉበት ጠባብ ቦታ ላይ እቃዎች ተዝረክርከው አስቸግረውዎታል? እንግዲያውስ ይህን ባለ 4 ተደራራቢ፣ ተንቀሳቃሽ የማዕዘን መደርደሪያ (Corner Storage Rack) ይዘንልዎ ቀርበናል። ​ ​ቦታ ቆጣቢ ዲዛይን፦ በማዕዘን (ኮርነር) ላይ በትክክል እንዲቀመጥ ተደርጎ የተሰራ ስለሆነ ​ተንቀሳቃሽ እና ምቹ፦ ከስሩ የተገጠሙለት ተንቀሳቃሽ ሮለር ዊልስ (ተሽከርካሪዎች) በቀላሉ ለማንቀሳቀስ እና ለማፅዳት ያግዛሉ። ​ የውሃ ማስተላለፊያ ቀዳዳዎች ያሉት በመሆኑ ውሃ አይቋጥርም ​ለተለያዩ አገ ለሻምፖ፣ ለሳሙና፣ ለቅባቶች፣ ወይም በኩሽና ውስጥ የተለያዩ ቅመማቅመሞችንና ማጽጃዎችን በፈርጅ ለማስቀመጥ ተመራጭ ነው።
የመታጠቢያ ቤትዎን ወይም የማብሰያ ክፍልዎን በላቀ ሁኔታ ያደራጁ!የመታጠቢያ ቤትዎን ወይም የማብሰያ ክፍልዎን በላቀ ሁኔታ ያደራጁ!
ETB 4,000
8 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif