
- ሁሉም ማስታወቂያዎች
- ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
- የቤት እቃዎች
Simple Wardrobe
Simple Wardrobe
ዘመናዊ የልብስ ማስቀመጫ ቁምሳጥን
በቀላሉ የሚገጣጠም የሚነቃቀል
ከቦታ ወደ ቦታ ለማንቀሳቀስ የሚመች
ቀላል ክብደት ያለው
ባለ ዚፕ የሸራ ልብስ ያለው
ፍሬሞቹ የብረት ቱቦዎች የሆኑ
መገጣጠሚያዎቹ ጠንካራ ካርቦኔትድ ፕላስቲኮች የሆኑ
ለቤትዎ ውበት የሚሠጥ
ቦታ የማይዝ ሲሆን
ቁመት 175 ሳ.ሜ
የጎን ስፋት 130 ሳ.ሜ
ወርድ 45 ሳ.ሜ
ዋጋ፦ 4200
ከ100-200 ብር ብቻ ከፍለው ካሉበት ቦታ እናደርሳለን
#ክፍያዎን_ ዕቃዉ _እጅዎ ሲደርስ_ከፈለጉ_በካሽ_አልያም_በሞባይል_ባንኪንግ_መፈፀም_ይችላሉ
ቻናላችንን ለጓደኛዎ ሸር ማድረግዎን አይርሱ
ከታች በተገለፁት የሰልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉና ይዘዙን ምላሻችን ፈጣን ነው090XXXXXXX የደህንነት ምክሮች
- እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
- ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
- እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
- ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
- እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
