Imported Solid Wood Bed (120x190) ለሽያጭ
ጥራቱን የጠበቀ እና ውብ ገጽታ ያለው Imported Solid Board Bed (ውጭ ሀገር የተሰራ ጠንካራ አልጋ) በታላቅ ቅናሽ አቅርበናል። ፍጹም ምቹ እና ማራኪ ነው።
የዕቃው ዝርዝር መግለጫ፡
አይነት (Type): Imported Solid Board Bed
መጠኑ (Size): 120 x 190 ሳ.ሜ
ዋጋ (Price): 55,000 ብር
ሁኔታ (Condition) አዲስ በጣም ፅዱ እና ጥራት ያለው
ተጨማሪ፡ ጎኑ ላይ የሚገኝ 2 መሳቢያ ያለው ውብ ናይትስታንድ (Bedside Table) አካቷል