
- ሁሉም ማስታወቂያዎች
- ውበት እና የግል እንክብካቤ
- ሽታ
- Zara Man ሽታ
Zara Man Blue Spirit
ለዘመናዊው ሰው የሚስማሙ ምርጥ የዛራ ሽቶዎች! ✨
በአንድ ጥቅል ውስጥ ሁለት ምርጥ መዓዛዎች! ለበጋ ወቅት ተመራጭ የሆኑት Zara Man Blue Spirit እና Green Savage አሁን
🔹 Blue Spirit: በአሮማቲክ (Aromatic) ስብጥር፣ ላቬንደርን፣ ደረቅ አምበርን እና ትምባሆ በማጣመር ለየት ያለ እና ተወዳጅ ሽታን ይሰጣል።
🔹 Green Savage: የፍራፍሬ እና የሎሚ ጣዕም ባላቸው (Citrus Ambery) ስብጥር፣ አናናስ፣ ሀብሀብ እና የኮኮናት ቅይጥ ለበጋ ቀን መንፈስን የሚያድስ ስሜት ይፈጥራል።
✅ የጥራት ማረጋገጫ
✅ ለስጦታም ሆነ ለራስ ለመጠቀም ምርጥ ምርጫ
💸ዋጋ 14999ብር
🚚 ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን 🏍
✈️ ክፍለ ሀገርም እንልካለን
😱እኛን ሳያማክሩ በተመሳሳይ ምርት እንዳይሸወዱ💖
🧩Contact @nationlinemarkett097XXXXXXX የደህንነት ምክሮች
- እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
- ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
- እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
- ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
- እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
