የቅንጦት እና የማረክ ጠረን መገለጫ — Valentino Uomo Born in Roma Ivory!
በማንኛውም ቦታ የራስዎን ልዩ አሻራ ማሳረፍ ይፈልጋሉ? Valentino Uomo Born in Roma Ivory ሽቶ ለየት ያለ፣ ማራኪ እና በራስ መተማመንን የሚጨምር መዓዛ ይዞልዎ ቀርቧል።
ዋና ዋና መለዮዎቹ፦
መጠን፦ 100 ml (3.4 FL. OZ.)
አይነት፦ Eau De Toilette / Eau De Parfum
መዓዛ፦ ለረጅም ሰዓት የሚቆይ፣ ማራኪ እና ዘመናዊ መዓዛ
ለራሶት የሚሆን ልዩ ስጦታ ወይም ለሚወዱት ሰው የሚያበረክቱት ምርጥ የቅንጦት ስጦታ!
አሁኑኑ ይዘዙ!
ፈጣን ማድረስ (Delivery) አገልግሎት አለን
ዋጋ :- 5499ብር