Khadlaj Desert Rose የቅንጦት እና የጣፋጭነት ጥምረት!
Desert Rose ልክ እንደ ታዋቂው Parfums de Marly Delina እና Mancera Roses Vanille ያሉ ውድ የዓለም ሽቶዎችን ስሜት አጣምሮ በራሱ ልዩ በሆነ መንገድ የተቀመመ ድንቅ ሽቶ
ዋና ዋናዎቹ ጠረኖች (Fragrance Notes):
Top Notes: ፍራፍሬ፣ ብላክከረንት እና ብርቱካን
Heart Notes: ማራኪ የጽጌረዳ (Rose) አበባ መአዛ
Base Notes: የሚጣፍጥ ካራሜል (Caramel)
ምን ልዩ ያደርገዋል?
ይህ ሽቶ ፍራፍሬያማ፣ አበባማ እና ጣፋጭ (Gourmand) ጠረን አለው። በጣም ረጅም ሰዓት የመቆየት አቅም (Long-lasting) ያለው ሲሆን፣ ለየት ባሉ ፕሮግራሞች እና ማታ ማታ ለመቀባት ፍጹም ምርጫ ነው።
በጣም ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ የቅንጦት (Luxury) ስሜትን መጎናጸፍ ለምትፈልጉ ሴቶች ሁሉ የሚመከር ድንቅ ሽቶ!
ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን
ክፍለ ሀገርም እንልካለን
እኛን ሳያማክሩ በተመሳሳይ ምርት እንዳይሸወዱ
Contact