tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. ሽቶ
  4. ኦ ዴ ፓርፈም
  5. ወንዶች ሽቶ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 9 ሰዓቶች በፊት
2 እይታዎች

KAYALI Elixir 11 Eau De Parfum ​ማንም ሊረሳው የማይችል ልዩ፣ ማራኪ እና የቅንጦት

+1
ፍሬያማ
ሽታ
ወንዶች
ፆታ
KAYALI Elixir
ብራንድ
Eau de Parfum
የሽቶ አይነት
ማጨርማሪያ
አቀማመጥ
100ml
መጠን
​ KAYALI Elixir 11 Eau De Parfum ​ማንም ሊረሳው የማይችል ልዩ፣ ማራኪ እና የቅንጦት መዓዛ መታደስ ይፈልጋሉ? ​ዓለም አቀፍ ተወደጅነትን ያተረፈው Kayali Elixir 11 ለልዩ እና ለምሽት ጊዜያትዎ ተራ ያልሆነ መዓዛን ያበስርልዎታል! ​ዋና ዋና ጥቅሞች: ​ ልዩ እና የሚስብ መዓዛ: የፅጌረዳ (Red Apple & Rose) እና የወኒላ ጥልቅ ውህደት ያለው ድንቅ መዓዛ አለው። ​ ረጅም ጊዜ የሚቆይ: Eau De Parfum በመሆኑ ቀኑን ሙሉ እና በልብስዎ ላይ ለረጅም ጊዜ የመቆየት ከፍተኛ ብቃት አለው። ​ የቅንጦት ስሜት (Luxury Fragrance): ለየት ያለ፣ ሳቢ እና በሄዱበት ቦታ ሁሉ የሰዎችን ቀልብ የሚስብ ድንቅ ጠረን። ​ ለስጦታ የሚሆን: ውብ የፓኬጅንግ ዲዛይን ያለው በመሆኑ ለሚወዱት ሰው መስጠት የሚችል ምርጥ ስጦታ ነው። ​ይዘት: 100 ml / 3.4 fl. oz ዋጋ: 5400bir ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን ክፍለ ሀገርም እንልካለን እኛን ሳያማክሩ በተመሳሳይ ምርት እንዳይሸወዱ Contact
እውቂያ አሳይ
KAYALI Elixir 11 Eau De Parfum
​ማንም ሊረሳው የማይችል ልዩ፣ ማራኪ እና የቅንጦትKAYALI Elixir 11 Eau De Parfum
​ማንም ሊረሳው የማይችል ልዩ፣ ማራኪ እና የቅንጦት
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif