Jean Paul Gaultier "Le Male" Elixir – የወንድነት ውበት ማሳያ
እራስዎን በልዩ መዓዛ ይግለጹ! የ Jean Paul Gaultier "Le Male" Elixir ሽቶ ጥንካሬን፣ ውበትን እና ዘመናዊነትን በአንድ ላይ የያዘ ድንቅ ምርት ነው።
ለምን ይህንን ሽቶ መረጡ?
የማይረሳ መዓዛ፦ ለረጅም ሰዓት የሚቆይ፣ በራስ መተማመንዎን የሚያጎለብት እና ሰዎችን የሚማርክ መዓዛ።
ልዩ የጥቅል ንድፍ፦ ወርቃማው የሽቶ እቃ እና ማሸጊያው የቅንጦት ስሜት የሚሰጡ፣ ለስጦታም ሆነ ለግል መጠቀሚያ የሚሆኑ ናቸው።
የጥራት ማረጋገጫ፦ ኦሪጅናል እና ከፍተኛ ጥራት ያለው ምርት ለደንበኞቻችን እናቀርባለን።
ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን
ክፍለ ሀገርም እንልካለን
እኛን ሳያማክሩ በተመሳሳይ ምርት እንዳይሸወዱ
Contact