tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. ሽታ
  4. ሽቶ
  5. Dior ሽታ
  6. Dior Sauvage ሽታ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 16 ሰዓቶች በፊት
22 እይታዎች

Dior Sauvage Collection Perfume 100ml

+1
አበባ
ሽታ
ወንዶች
ፆታ
ብራንድ
Eau de Parfum
የሽቶ አይነት
ማጨርማሪያ
አቀማመጥ
100ml
መጠን
​ DIOR SAUVAGE COLLECTION ለዘመናዊው ወንድ የተዘጋጀ የቅንጦት እና የመስህብ መገለጫ! ​እራሱን የሚተማመን፣ ማሊያ የሚቀይር እና ረጅም ሰአት የሚቆይ መዓዛ የሚፈልግ ወንድ ምርጫ! Dior Sauvage ለየት ያለ የንጽህና፣ የጠንካራነት እና የቅንጦት ስሜት ይሰጥዎታል። ​ በሶስት አይነት አማራጮች ቀርቦልዎታል፡ ​Dior Sauvage PARFUM (100 ml): ጥልቅ፣ ሀይለኛ እና እጅግ ረጅም ሰአት የሚቆይ የቅንጦት መዓዛ። ​Dior Sauvage EAU DE PARFUM (100 ml): ትኩስነትን እና ፍፁም ወንዳወንድነትን አዋህዶ የያዘ ተወዳጅ ሽቶ። ​Dior Sauvage ELIXIR: እጅግ የተቀመመ፣ የተለየ እና ከፍተኛ ትኩረት የሚስብ ጠንካራ መዓዛ። ​ የምርቱ ዋና ዋና ባህሪያት፡ Confidence in Every Spray: እራስን የመተማመን ስሜትን የሚጨምር Long-Lasting: ቀኑን ሙሉ አብሮዎት የሚቆይ ዘላቂ መዓዛ Modern Elegance: ለየትኛውም ስብሰባ፣ የስራ ቦታ ወይም ልዩ ምሽት ተስማሚ Perfect Gift: ለሚወዱት ሰው የሚሰጥ ምርጥ የክብር ስጦታ ​ ያሉበት ድረስ ፈጣን ማድረስ (Delivery) አለን! ​ አሁኑኑ ይዘዙ!
እውቂያ አሳይ
Dior Sauvage Collection Perfume 100ml
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif