tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. ሽቶ
  4. ኦ ዴ ፓርፈም
  5. Club de Nuit ሽቶ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 7 ሰዓቶች በፊት
1 እይታዎች

Armaf Club De Nuit Intenso Fuego

ሁለቱም ጾታ
ፆታ
Other Brand
ብራንድ
ማጨርማሪያ
አቀማመጥ
የሽቶው ስም፦ Armaf Club de Nuit Intenso Fuego የሽቶ ብራንድ፦ Armaf የአረብ ኢሚሬትስ (UAE) ብራንድ ነው። ለወንድና ለሴት ሁለቱም የሚሆን ዩኒሴክስ (Unisex) ሽቶ ተብሎ ተመዝግቧል። EDP ነው ኢዲፒ (Eau de Parfum) ነው። � የሽቶው የሽታ ባህሪ በፍራፍሬ፣ በሲትረስ፣ በጣፋጭነትና በእንጨት ሽታ ላይ ያተኮረ ነው። የሲትረስ ሽታ፦ ትኩስና ማራኪ የሆነ የፍራፍሬ መክፈቻ ሽታ። የፍራፍሬ ሽታ፦ አናናስ፣ ጥቁር ዘቢብና ሌሎች ፍራፍሬዎችን የሚያስታውስ ሽታ። ጣፋጭ ሽታ፦ ማር፣ ቫኒላና ቶንካ የሚያመጡት ሞቅ ያለ ጣፋጭነት። የእንጨት ሽታ፦ ለሽቶው ጥልቀትና ውብ የሆነ የመጨረሻ ሽታ ይሰጣል። � 3. ለማን ዓይነት ሰው ይሆናል? ይህ ሽቶ፦ ጣፋጭና የፍራፍሬ ሽታ ለሚወድ ሰው። ትኩስና የእንጨት ሽታ ለሚወድ ሰው። ዘመናዊና ልዩ የሆነ ሽቶ ለሚፈልግ ሰው። 16000 birr
እውቂያ አሳይ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif