tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. ሽታ
  4. Afnan ሽታ
  5. Jean Paul Gaultier Ultra Male ሽታ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, ቦሌ, 11 ሰዓቶች በፊት
31 እይታዎች

Afnan 9pm Parfum

+1
4
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
Afnan
ብራንድ
Parfum
የሽቶ አይነት
ዘይት
አቀማመጥ
100ml
መጠን
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • የካ
Megenagna
Closed
• ሰኞ - እሑድ, 11:00-12:00
.1. ከፍተኛ የመዓዛ ጥንካሬ (Longevity & Projection) ‎የዚህ ሽቶ ትልቁ ጥቅም ጥንካሬው ነው። አንዴ ከተቀባኸው በኋላ፦ ‎ ‎ቆይታ፦ ከ 8 እስከ 12 ሰዓታት በሰውነትህ ላይ ይቆያል። ‎ ‎ስርጭት፦ አንተ ባለህበት አካባቢ ያሉ ሰዎች መዓዛውን በቀላሉ እንዲያገኙት ያደርጋል (Powerhouse performance)። ‎ ‎2. ተመጣጣኝ ዋጋ (Value for Money) ‎ይህ ሽቶ Jean Paul Gaultier Ultra Male የሚባለውን ውድ ሽቶ (በጣም ተመሳሳይ በሆነ መልኩ) ተክቶ የተሰራ ነው። ‎ ‎ውድ የሚባሉ ሽቶዎች የሚሰጡትን ጥራትና መዓዛ በሲሶ (1/3) ዋጋ እንድታገኝ ይረዳሃል። ‎ ‎3. ለምሽት እና ለፕሮግራም ተመራጭ መሆኑ ‎ስሙ እንደሚያመለክተው ለምሽት ጊዜ ተብሎ የተሰራ ነው። ‎ ‎ለሰርግ፣ ለልደት፣ ለምሽት ግብዣዎች እና ለፍቅር ቀጠሮዎች (Dates) በጣም ተመራጭ ነው። ‎ ‎ሰው ትኩረት እንዲሰጥህ የሚያደርግ "Bubblegum" የሚመስል ጣፋጭና ማራኪ ሽታ አለው።
እውቂያ አሳይ
Afnan 9pm Parfum
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif