ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
AM
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
ሥራዎች
የአሽከርካሪ ሥራዎች
Delivery Person
አዲስ አበባ, ቦሌ, 1 ቀን በፊት
21 እይታዎች
Delivery Person
+1
የሥራ አይነት
ሙሉ ጊዜ
የማመልከቻ መጀመሪያ ቀን
Oct 20,2026
ኃላፊነት
የባኞ ቤት እና የሴራሚክ ዝገት ማስለቀቂያ ፈሳሽ ነው። order እኛ እንልካለን። የደንበኛውን አድራሻ ስንት መጠን እንደሚፈልግ እና ስልክ ቁጥር እንልካለንተ የተላከውን order በሰአቱ ማረድረስ ቦታ ማወቅ እና በትራንስፖርት መጠቀም መቻል customer በትህትና ሚናገር። telegram ላይ active መሆን።
መስፈርቶች እና ክህሎቶች
ቦታ ማወቅ አያት መገናኛ ገርጂ ቦሌ ጎሮ ሰሚት ብልቡላ እና አካባቢ ላይ የሚኖር እና በትራንስፖርት መጠቀም የሚችል በቂ ግዜ ያለው order ከእኛ ተቀብሎ ማድረስ የሚችል
ዝቅተኛ ብቃት መስፈርቶች
ምንም አይነት የትምህርት ደረጃ አይጠይቅም። በቂ ግዜ እና ወደ መገናኛ ጎሮ ሰሚት እና አካባቢው ላይ የሚኖር
ዝቅተኛ ልምድ
ከ1 አመት በታች
የመኖሪያ አካባቢ መገናኛ ገርጂ ሰሚት ጎሮ ጉርድሾላ ሲቪልሰርቪስ አያት እና አካባቢው
ETB 10,000 - 15,000
ደውለኝ ተወካይ
Meklit
3+ ዓመታት በ Jiji ላይ
መጨረሻ የታየበት 1 ሰዓት በፊት
ለመላክ ይግቡ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
ለመስጠት/ለመቀጠር ክፍያ አይፈጽሙ
በማህበረሰብ ያልተፈቀደ አድራሻ ላይ ለቃለ መጠይቅ መሄድን ይቀልዱ
ምርምር ያድርጉ እና ስለኩባንያው መረጃ ያረጋግጡ
የግል መረጃ ከሥራ ቅጥር ሳይደርስ አትጋለጡ